https://amh.sputniknews.africa
ባለሁለት ስለቱ ማኅበራዊ ሚዲያ፡- መልካም ዕድሎቹና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹ
ባለሁለት ስለቱ ማኅበራዊ ሚዲያ፡- መልካም ዕድሎቹና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹ
Sputnik አፍሪካ
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በሁለት መልክ የሚታየው የማኅበራዊ ሚዲያን በተመለከተ መልካም ዕድሎቹንና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹን ከሌሎች ተያያዥ ዝርዝር ሀሳቦች ጋር በማጣመር በማኅበራዊ ሚዲያዎች አጠቃቀምና አመራር የረጅም... 01.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-01T18:06+0300
2026-01-01T18:06+0300
2026-01-01T18:06+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/01/2742702_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_94f4dc29b90dfdde07c4b2b0ff5eeb1b.jpg
ባለሁለት ስለቱ ማኅበራዊ ሚዲያ፡- መልካም ዕድሎቹና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹ
Sputnik አፍሪካ
''ቴክኖሎጂ ወደፊት እያደገ ሲመጣ የራሱን መልካም ገፅታዎችን ይፈጥራል። ለምሳሌ ሰዎች በማኅበራዊ ሚዲያዎች ባሉበት ቦታ የመማር ፍጥነታቸውን ጨምሮላቸዋል። በአንፃሩ ወጣቶች የበሰለ የማኅበራዊ ሚዲያዎች አጠቃቀም ክህሎት ባለማዳበራቸው ከፍተኛ ቀውስ ሲፈጥሩ ይስተዋላሉ'' ሲሉ በማኅበራዊ ሚዲያዎች አጠቃቀምና አመራር የረጅም ዓመታት ልምድ ካላቸው አቶ አማኑኤል አክሊሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስረድተዋል። ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በሁለት መልክ የሚታየው የማኅበራዊ ሚዲያን በተመለከተ መልካም ዕድሎቹንና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹን ከሌሎች ተያያዥ ዝርዝር ሀሳቦች ጋር በማጣመር በማኅበራዊ ሚዲያዎች አጠቃቀምና አመራር የረጅም ዓመታት ልምድ ካላቸው አቶ አማኑኤል አክሊሉ ጋር እንወያያለን። በክፍል ሁለት ደግሞ የሠው ሰራሽ አስተውህሎት፣ የርቀት ሥራዎች እና የዓለም አቀፍ መድረክ ተወዳዳሪነት ጉዳይን ከሠው ሠራሽ አስተውህሎት ባለሙያው ልንገረው ጌቴ ጋር ቃኝተነዋል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በሁለት መልክ የሚታየው የማኅበራዊ ሚዲያን በተመለከተ መልካም ዕድሎቹንና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹን ከሌሎች ተያያዥ ዝርዝር ሀሳቦች ጋር በማጣመር በማኅበራዊ ሚዲያዎች አጠቃቀምና አመራር የረጅም ዓመታት ልምድ ካላቸው አቶ አማኑኤል አክሊሉ ጋር እንወያያለን። በክፍል ሁለት ደግሞ የሠው ሰራሽ አስተውህሎት፣ የርቀት ሥራዎች እና የዓለም አቀፍ መድረክ ተወዳዳሪነት ጉዳይን ከሠው ሠራሽ አስተውህሎት ባለሙያው ልንገረው ጌቴ ጋር ቃኝተነዋል። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/01/2742702_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_9b2f379102d9b1c790fbab6fb3be6560.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
ባለሁለት ስለቱ ማኅበራዊ ሚዲያ፡- መልካም ዕድሎቹና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ቴክኖሎጂ ወደፊት እያደገ ሲመጣ የራሱን መልካም ገፅታዎችን ይፈጥራል። ለምሳሌ ሰዎች በማኅበራዊ ሚዲያዎች ባሉበት ቦታ የመማር ፍጥነታቸውን ጨምሮላቸዋል። በአንፃሩ ወጣቶች የበሰለ የማኅበራዊ ሚዲያዎች አጠቃቀም ክህሎት ባለማዳበራቸው ከፍተኛ ቀውስ ሲፈጥሩ ይስተዋላሉ'' ሲሉ በማኅበራዊ ሚዲያዎች አጠቃቀምና አመራር የረጅም ዓመታት ልምድ ካላቸው አቶ አማኑኤል አክሊሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስረድተዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በሁለት መልክ የሚታየው የማኅበራዊ ሚዲያን በተመለከተ መልካም ዕድሎቹንና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹን ከሌሎች ተያያዥ ዝርዝር ሀሳቦች ጋር በማጣመር በማኅበራዊ ሚዲያዎች አጠቃቀምና አመራር የረጅም ዓመታት ልምድ ካላቸው አቶ አማኑኤል አክሊሉ ጋር እንወያያለን። በክፍል ሁለት ደግሞ የሠው ሰራሽ አስተውህሎት፣ የርቀት ሥራዎች እና የዓለም አቀፍ መድረክ ተወዳዳሪነት ጉዳይን ከሠው ሠራሽ አስተውህሎት ባለሙያው ልንገረው ጌቴ ጋር ቃኝተነዋል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox