https://amh.sputniknews.africa
ከፍተኛ የሩሲያ ባለሥልጣናት በሄርሶን ሆቴል ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዙ
ከፍተኛ የሩሲያ ባለሥልጣናት በሄርሶን ሆቴል ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዙ
Sputnik አፍሪካ
ከፍተኛ የሩሲያ ባለሥልጣናት በሄርሶን ሆቴል ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዙየሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪየንኮ፤ ሩሲያ በሄርሶን ክልል ንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት በተመለከተ ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እና ከዓለም መሪዎች... 01.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-01T17:03+0300
2026-01-01T17:03+0300
2026-01-01T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/2742173.jpg?1767277443
ከፍተኛ የሩሲያ ባለሥልጣናት በሄርሶን ሆቴል ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዙየሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪየንኮ፤ ሩሲያ በሄርሶን ክልል ንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት በተመለከተ ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እና ከዓለም መሪዎች ውግዘት ትጠብቃለች ብለዋል። “እየተመለከትን ያለነው ግልጽ የሆነ የሞራል ውድቀት ነው፤ ምንም ዓይነት የፖለቲካ ህይወት ሊኖራቸው አይገባም” ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።ማትቪየንኮ በጥቃቱ የተጎዱትን ለመርዳት አስፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርጉም ገልጸዋል።የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አምባሳደር ሮዲዮን ሚሮሽኒክ የማትቪየንኮን ንግግር በማጠናከር፤ የዩክሬን ኃይሎች በንጹሃን ዜጎች ላይ የፈጸሙት ግድያ ያለ ቅጣት ሊታለፍ አይገባም ብለዋል። "ይህ ሰብዓዊነት የጎደለው ድርጊት ከዓለም ጠንካራ የሕግ እና የፖለቲካ ፍርድ ሊሰጠው ይገባል" ሲሉ አሳስበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከፍተኛ የሩሲያ ባለሥልጣናት በሄርሶን ሆቴል ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዙ
17:03 01.01.2026 (የተሻሻለ: 17:24 01.01.2026) ከፍተኛ የሩሲያ ባለሥልጣናት በሄርሶን ሆቴል ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዙ
የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪየንኮ፤ ሩሲያ በሄርሶን ክልል ንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት በተመለከተ ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እና ከዓለም መሪዎች ውግዘት ትጠብቃለች ብለዋል።
“እየተመለከትን ያለነው ግልጽ የሆነ የሞራል ውድቀት ነው፤ ምንም ዓይነት የፖለቲካ ህይወት ሊኖራቸው አይገባም” ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ማትቪየንኮ በጥቃቱ የተጎዱትን ለመርዳት አስፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርጉም ገልጸዋል።
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አምባሳደር ሮዲዮን ሚሮሽኒክ የማትቪየንኮን ንግግር በማጠናከር፤ የዩክሬን ኃይሎች በንጹሃን ዜጎች ላይ የፈጸሙት ግድያ ያለ ቅጣት ሊታለፍ አይገባም ብለዋል።
"ይህ ሰብዓዊነት የጎደለው ድርጊት ከዓለም ጠንካራ የሕግ እና የፖለቲካ ፍርድ ሊሰጠው ይገባል" ሲሉ አሳስበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X