https://amh.sputniknews.africa
ኪዬቭ በሩሲያ የሄርሶን ክልል በአንድ ቀን ውስጥ በፈፀመችው ተጨማሪ ወንጀል የአንድ ህፃን ህይወት ማለፉ ተገለፀ
ኪዬቭ በሩሲያ የሄርሶን ክልል በአንድ ቀን ውስጥ በፈፀመችው ተጨማሪ ወንጀል የአንድ ህፃን ህይወት ማለፉ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ኪዬቭ በሩሲያ የሄርሶን ክልል በአንድ ቀን ውስጥ በፈፀመችው ተጨማሪ ወንጀል የአንድ ህፃን ህይወት ማለፉ ተገለፀ የዩክሬን ኃይሎች በአንድ መኪና ላይ በፈጸሙት ጥቃት አንድ ህፃን ሲገደል፤ አያቶቹ እና እናቱ መቁሰላቸውን የክልሉ አስተዳዳሪ ቭላድሚር ሳልዶ... 01.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-01T16:39+0300
2026-01-01T16:39+0300
2026-01-01T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/01/2741574_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_a56db7bf43e0dd5728fa2785d5146fbd.jpg
ኪዬቭ በሩሲያ የሄርሶን ክልል በአንድ ቀን ውስጥ በፈፀመችው ተጨማሪ ወንጀል የአንድ ህፃን ህይወት ማለፉ ተገለፀ የዩክሬን ኃይሎች በአንድ መኪና ላይ በፈጸሙት ጥቃት አንድ ህፃን ሲገደል፤ አያቶቹ እና እናቱ መቁሰላቸውን የክልሉ አስተዳዳሪ ቭላድሚር ሳልዶ ገልጸዋል።"የኪዬቭ አሸባሪዎች ሌላ ደም አፍሳሽ ወንጀል ፈጽመዋል" ሲሉ ፅፈዋል።ከዚህ ጥቃት አስቀደሞ በሩሲያ ሄርሶን ክልል የዘመን መለወጫ በዓልን እያከበሩ በነበሩ ንጹሃን ዜጎች ላይ በዩክሬን የተሰነዘረው የድሮን ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎችን ገድሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/01/2741574_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_b59fa6c473e030625b16f64a5dec9aca.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኪዬቭ በሩሲያ የሄርሶን ክልል በአንድ ቀን ውስጥ በፈፀመችው ተጨማሪ ወንጀል የአንድ ህፃን ህይወት ማለፉ ተገለፀ
16:39 01.01.2026 (የተሻሻለ: 16:44 01.01.2026) ኪዬቭ በሩሲያ የሄርሶን ክልል በአንድ ቀን ውስጥ በፈፀመችው ተጨማሪ ወንጀል የአንድ ህፃን ህይወት ማለፉ ተገለፀ
የዩክሬን ኃይሎች በአንድ መኪና ላይ በፈጸሙት ጥቃት አንድ ህፃን ሲገደል፤ አያቶቹ እና እናቱ መቁሰላቸውን የክልሉ አስተዳዳሪ ቭላድሚር ሳልዶ ገልጸዋል።
"የኪዬቭ አሸባሪዎች ሌላ ደም አፍሳሽ ወንጀል ፈጽመዋል" ሲሉ ፅፈዋል።
ከዚህ ጥቃት አስቀደሞ በሩሲያ ሄርሶን ክልል የዘመን መለወጫ በዓልን እያከበሩ በነበሩ ንጹሃን ዜጎች ላይ በዩክሬን የተሰነዘረው የድሮን ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎችን ገድሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X