የሩሲያ የስለላ ተቋማት በፑቲን መኖሪያ ላይ ጥቃት ከሰነዘሩት የዩክሬን ድሮኖች ውስጥ የአየር በረራ ተልዕኮ መረጃ ማግኘታቸው ተገለጸ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የስለላ ተቋማት በፑቲን መኖሪያ ላይ ጥቃት ከሰነዘሩት የዩክሬን ድሮኖች ውስጥ የአየር በረራ ተልዕኮ መረጃ ማግኘታቸው ተገለጸ
የሩሲያ የስለላ ተቋማት በፑቲን መኖሪያ ላይ ጥቃት ከሰነዘሩት የዩክሬን ድሮኖች ውስጥ የአየር በረራ ተልዕኮ መረጃ ማግኘታቸው ተገለጸ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.01.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የስለላ ተቋማት በፑቲን መኖሪያ ላይ ጥቃት ከሰነዘሩት የዩክሬን ድሮኖች ውስጥ የአየር በረራ ተልዕኮ መረጃ ማግኘታቸው ተገለጸ

የተገኘው መረጃ የጥቃቱ ግልጽ ኢላማ በኖቭጎሮድ ክልል የሚገኘው የመኖሪያ መሠረተ ልማት እንደነበር ያሳያል።

እነዚህ ማስረጃዎች ለዋሽንግተን ተላልፈው እንደሚሰጡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የዩክሬን ጦር ወታደራዊ ያልሆኑ ቦታዎችን በተደጋጋሚ ኢላማ ማድረጉን ቀጥሏል። በቅርቡ በሩሲያ ፕሬዚዳንት ክልላዊ መኖሪያ ቤት ላይ የድሮን ጥቃት መሞከራቸው እና ሐሙስ ማለዳ በሩሲያ ሄርሶን ክልል አዲሱን ዓመት በሚያከብሩ ሲቪሎች ላይ በፈጸሙት የድሮን ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸው የሚታወስ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0