https://amh.sputniknews.africa
አእምሮአዊ ሉዓላዊነት፦ በአፍሪካ እውቀትን የሚቆጣጠረው ማን ነው?

Sputnik አፍሪካ
በአእምሮአዊ ሉዓላዊነት እና የአፍሪካን ትምህርት ከቅኝ ግዛት ተጽዕኖ ነፃ ስለማውጣት በሚመለከት ከፕ/ር ሻባናኒ ኖኩቱላ ጋር አፍሪካ የፖለቲካ ነፃነት ብታገኝም፣ ብዙ የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም የአፍሪካን ታሪክ፣ ቋንቋዎች እና የእውቀት ሥርዓቶች... 01.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-01T13:49+0300
2026-01-01T13:49+0300
2026-01-01T13:49+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/01/2739084_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_86b36fb59dd068d50a302da0dd75f0ed.png
አእምሮአዊ ሉዓላዊነት፦ በአፍሪካ እውቀትን የሚቆጣጠረው ማን ነው?
Sputnik አፍሪካ
"ራሴን እንደ ምሁር ሳይሆን በህብረተሰቡ ውስጥ እንደ ተማሪ አድርጌ ባስቀመጥኩባቸው ጊዜያት ሁሉ፣ በቋንቋዎቻችን ውስጥ ያለውን ጥልቅ የፍልስፍና ይዘት ይበልጥ ለመረዳት ችያለሁ።[…]ሰዎች ባሉበት ሁሉ አስተሳሰብ አለ፤ አስተሳሰብ ባለበት ሁሉ እውቀት አለ፤ እውቀት ባለበት ሁሉ ደግሞ ፍልስፍና አለ፡፡” ሲሉ በደቡብ አፍሪካ ዩኒቭርስቲ /ዩኒሳ/ መምህርት ፕ/ር ሻባላኒ ኖኩቱላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በአእምሮአዊ ሉዓላዊነት እና የአፍሪካን ትምህርት ከቅኝ ግዛት ተጽዕኖ ነፃ ስለማውጣት በሚመለከት ከፕ/ር ሻባናኒ ኖኩቱላ ጋር አፍሪካ የፖለቲካ ነፃነት ብታገኝም፣ ብዙ የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም የአፍሪካን ታሪክ፣ ቋንቋዎች እና የእውቀት ሥርዓቶች ወደ ጎን በሚገፉ የቅኝ ግዛት ዘመን መዋቅሮች ውስጥ እየሰሩ ስለሚገኙበት ምክንያት፣ እነዚህ ውርሶች እንዴት እንደቀጠሉ እና መቀየር ስለሚቻልባቸው መንገዶች እንወያያለን፡፡
“ምናልባትም የ21ኛው ክ/ዘመን 'መሃይም' ተብለው የሚጠሩት ማንበብና መጻፍ የማይችሉት ሳይሆኑ፤ የተሳሳቱ እውቀቶችን መተው እና አዳዲስ እውቀቶችን መልሶ መማር የማይችሉት ናቸው።" በማለትም ፕሮፌሰር ሻባላኒ አክለዋል፡፡
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በአእምሮአዊ ሉዓላዊነት እና የአፍሪካን ትምህርት ከቅኝ ግዛት ተጽዕኖ ነፃ ስለማውጣት በሚመለከት ከፕ/ር ሻባናኒ ኖኩቱላ ጋር አፍሪካ የፖለቲካ ነፃነት ብታገኝም፣ ብዙ የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም የአፍሪካን ታሪክ፣ ቋንቋዎች እና የእውቀት ሥርዓቶች ወደ ጎን በሚገፉ የቅኝ ግዛት ዘመን መዋቅሮች ውስጥ እየሰሩ ስለሚገኙበት ምክንያት፣ እነዚህ ውርሶች እንዴት እንደቀጠሉ እና መቀየር ስለሚቻልባቸው መንገዶች እንወያያለን፡፡ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg

ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/01/2739084_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_f058acb013283c80012fc4ae186411c8.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио