https://amh.sputniknews.africa
የወቅቱ የኮንጎ ፕሬዚዳንት ዴኒ ሳሱ ንጉዌሶ በ2026 ምርጫ እንዲወዳደሩ በፓርቲያቸው በእጩነት ቀረቡ
የወቅቱ የኮንጎ ፕሬዚዳንት ዴኒ ሳሱ ንጉዌሶ በ2026 ምርጫ እንዲወዳደሩ በፓርቲያቸው በእጩነት ቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
የወቅቱ የኮንጎ ፕሬዚዳንት ዴኒ ሳሱ ንጉዌሶ በ2026 ምርጫ እንዲወዳደሩ በፓርቲያቸው በእጩነት ቀረቡ የፓርቲው ከፍተኛ ባለሥልጣን በኮንጎ ሌበር ፓርቲ ስድስተኛ ጉባኤ ማጠቃለያ ላይ ከ3 ሺህ በላይ በሚሆኑ ተወካዮች ጭብጨባ ውሳኔውን ይፋ አድርገዋል።... 31.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-31T20:15+0300
2025-12-31T20:15+0300
2025-12-31T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1f/2734668_0:69:800:519_1920x0_80_0_0_074c55f4a24c7ceb02deb7f595a15777.jpg
የወቅቱ የኮንጎ ፕሬዚዳንት ዴኒ ሳሱ ንጉዌሶ በ2026 ምርጫ እንዲወዳደሩ በፓርቲያቸው በእጩነት ቀረቡ የፓርቲው ከፍተኛ ባለሥልጣን በኮንጎ ሌበር ፓርቲ ስድስተኛ ጉባኤ ማጠቃለያ ላይ ከ3 ሺህ በላይ በሚሆኑ ተወካዮች ጭብጨባ ውሳኔውን ይፋ አድርገዋል። የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት ፕሬዚዳንት ሳሱ ንጉዌሶ በጉባኤው ላይ አለመገኘታቸውን የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። የ82 ዓመቱ ፕሬዚዳንት ሀገሪቱን እ.አ.አ ከ1979 እስከ 1992 የመሩ ሲሆን፤ በ1997 ወደ ሥልጣን ከተመለሱ በኋላ በ2002፣ 2009፣ 2016 እና 2021 በተካሄዱ ምርጫዎች ደጋግመው መመረጣቸው ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1f/2734668_9:0:792:587_1920x0_80_0_0_aa172bc00301624ed543924acd4f8b58.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የወቅቱ የኮንጎ ፕሬዚዳንት ዴኒ ሳሱ ንጉዌሶ በ2026 ምርጫ እንዲወዳደሩ በፓርቲያቸው በእጩነት ቀረቡ
20:15 31.12.2025 (የተሻሻለ: 20:24 31.12.2025) የወቅቱ የኮንጎ ፕሬዚዳንት ዴኒ ሳሱ ንጉዌሶ በ2026 ምርጫ እንዲወዳደሩ በፓርቲያቸው በእጩነት ቀረቡ
የፓርቲው ከፍተኛ ባለሥልጣን በኮንጎ ሌበር ፓርቲ ስድስተኛ ጉባኤ ማጠቃለያ ላይ ከ3 ሺህ በላይ በሚሆኑ ተወካዮች ጭብጨባ ውሳኔውን ይፋ አድርገዋል።
የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት ፕሬዚዳንት ሳሱ ንጉዌሶ በጉባኤው ላይ አለመገኘታቸውን የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
የ82 ዓመቱ ፕሬዚዳንት ሀገሪቱን እ.አ.አ ከ1979 እስከ 1992 የመሩ ሲሆን፤ በ1997 ወደ ሥልጣን ከተመለሱ በኋላ በ2002፣ 2009፣ 2016 እና 2021 በተካሄዱ ምርጫዎች ደጋግመው መመረጣቸው ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X