የዩክሬን ኃይሎች በሩሲያ ቁጥጥር ስር ባሉ ግዛቶች ድሮኖችን በመጠቀም ባንዲራዎችን ለማውለብለብ መሞከራቸው ተሠማ

ሰብስክራይብ

የዩክሬን ኃይሎች በሩሲያ ቁጥጥር ስር ባሉ ግዛቶች ድሮኖችን በመጠቀም ባንዲራዎችን ለማውለብለብ መሞከራቸው ተሠማ

የሩሲያ ጦር፤ ነፃ በወጡ የፖክሮቭስክ (ክራስኖአርሜይስክ)፣ ዲሚትሮቭ እና ሮዲንስኮዬ ክልሎች ሕንጻዎች ላይ የዩክሬን ባንዲራዎችን ለማያያዝ ሲሞክሩ የነበሩ ሰባት የዩክሬን ድሮኖች አጨናግፏል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል።

"የዩክሬን አገዛዝ የዩክሬን ሕዝብ እና የምዕራባውያን ደጋፊዎቹን በፖክሮቭስክ (ክራስኖአርሜይስክ)፣ ዲሚትሮቭ እና ሮዲንስኮዬ የዩክሬን ጦር ኃይሎች መኖራቸውን ለማሳመን ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው" ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0