#SputnikInfographic | በፑቲን መኖሪያ ላይ ያነጣጠሩት የዩክሬን 91 ድሮኖች ተመትተው ጥቃቱ ከሽፏል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ#SputnikInfographic | በፑቲን መኖሪያ ላይ ያነጣጠሩት የዩክሬን 91 ድሮኖች ተመትተው ጥቃቱ ከሽፏል
#SputnikInfographic | በፑቲን መኖሪያ ላይ ያነጣጠሩት የዩክሬን 91 ድሮኖች ተመትተው ጥቃቱ ከሽፏል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.12.2025
ሰብስክራይብ

#SputnikInfographic | በፑቲን መኖሪያ ላይ ያነጣጠሩት የዩክሬን 91 ድሮኖች ተመትተው ጥቃቱ ከሽፏል

ታኅሣሥ 20 ቀን ሌሊት ዩክሬን በኖቭጎሮድ ክልል በሚገኘው የሩሲያ ፕሬዚዳንት መኖሪያ ላይ 91 የርቀት ድሮኖችን በመጠቀም የሽብር ጥቃት ሰንዝራ ነበር።

ድሮኖቹ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ መኖሪያው ቢቃረቡም፤ የሩሲያ የአየር መከላከያ ሥርዓት በብራያንስክ፣ ስሞሌንስክ፣ ቴቨር እና ኖቭጎሮድ ክልሎች ላይ ሁሉንም ድሮኖች በተሳካ ሁኔታ መትቶ ጥሏቸዋል።

ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ የስፑትኒክን ኢንፎግራፊክ ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0