https://amh.sputniknews.africa/20251231/2733946.html
የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ባሕርተኛ ሙያተኞችን አስመረቀ
የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ባሕርተኛ ሙያተኞችን አስመረቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ባሕርተኛ ሙያተኞችን አስመረቀ ሠልጣኝ ባሕርተኞች ሠራዊቱ ሀገራዊ ግዳጁን በድል አድራጊነት እንዲወጣ የተቀላጠፈ የህክምና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል አቅምና ክህሎት መገንባታቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር... 31.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-31T19:16+0300
2025-12-31T19:16+0300
2025-12-31T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1f/2733792_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_5fbe887cfddc2708195acaa523f2bda0.jpg
የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ባሕርተኛ ሙያተኞችን አስመረቀ ሠልጣኝ ባሕርተኞች ሠራዊቱ ሀገራዊ ግዳጁን በድል አድራጊነት እንዲወጣ የተቀላጠፈ የህክምና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል አቅምና ክህሎት መገንባታቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ተመራቂ የጤና ሙያተኞቹ በየብስም ሆነ በማንኛውም ሁኔታ ሊያጋጥሙ ለሚችሉ ጉዳቶች የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና የሚሰጡ እና የሠራዊቱን ህይወት መታደግ የሚችሉ መሆናቸው ተጠቁሟል፡፡“የመጀመሪያ ደረጃ የህክምና ተመራቂዎች ያገኙትን ሥልጠና ተጠቅመው በታማኝነትና በቅንነት በማገልገል የተጣለባቸውን ሙያዊ ግዴታ ሊወጡ ይገባል” ሲሉ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ አገልግሎት ኮሞዶር ተገኝ ለታ አሳስበዋል።በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1f/2733792_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_cabf9d70ae437d69cfebf3c51758bee9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ባሕርተኛ ሙያተኞችን አስመረቀ
19:16 31.12.2025 (የተሻሻለ: 19:24 31.12.2025) የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ባሕርተኛ ሙያተኞችን አስመረቀ
ሠልጣኝ ባሕርተኞች ሠራዊቱ ሀገራዊ ግዳጁን በድል አድራጊነት እንዲወጣ የተቀላጠፈ የህክምና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል አቅምና ክህሎት መገንባታቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ተመራቂ የጤና ሙያተኞቹ በየብስም ሆነ በማንኛውም ሁኔታ ሊያጋጥሙ ለሚችሉ ጉዳቶች የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና የሚሰጡ እና የሠራዊቱን ህይወት መታደግ የሚችሉ መሆናቸው ተጠቁሟል፡፡
“የመጀመሪያ ደረጃ የህክምና ተመራቂዎች ያገኙትን ሥልጠና ተጠቅመው በታማኝነትና በቅንነት በማገልገል የተጣለባቸውን ሙያዊ ግዴታ ሊወጡ ይገባል” ሲሉ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ አገልግሎት ኮሞዶር ተገኝ ለታ አሳስበዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X