https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ እና ቻይና ፕሬዚዳንቶች የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ተለዋወጡ
የሩሲያ እና ቻይና ፕሬዚዳንቶች የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ተለዋወጡ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ እና ቻይና ፕሬዚዳንቶች የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ተለዋወጡ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በመልዕክታቸው፤ 2025 የሩሲያ እና የቻይና ሁሉን አቀፍ አጋርነት እና ስትራቴጂያዊ ቅንጅት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የደረሰበት ዓመት መሆኑን... 31.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-31T17:34+0300
2025-12-31T17:34+0300
2025-12-31T17:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1f/2732906_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_6c2e0abf9d202367326772e50a96db1d.jpg
የሩሲያ እና ቻይና ፕሬዚዳንቶች የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ተለዋወጡ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በመልዕክታቸው፤ 2025 የሩሲያ እና የቻይና ሁሉን አቀፍ አጋርነት እና ስትራቴጂያዊ ቅንጅት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የደረሰበት ዓመት መሆኑን አስታውሰዋል። ፑቲን በበኩላቸው የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማራመድ ከሺ ጂንፒንግ ጋር የቅርብ ግንኙነታቸውን ለመቀጠል ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1f/2732906_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_e406e459b3c49a4b278d4ba973a37caa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ እና ቻይና ፕሬዚዳንቶች የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ተለዋወጡ
17:34 31.12.2025 (የተሻሻለ: 17:44 31.12.2025) የሩሲያ እና ቻይና ፕሬዚዳንቶች የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ተለዋወጡ
ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በመልዕክታቸው፤ 2025 የሩሲያ እና የቻይና ሁሉን አቀፍ አጋርነት እና ስትራቴጂያዊ ቅንጅት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የደረሰበት ዓመት መሆኑን አስታውሰዋል።
ፑቲን በበኩላቸው የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማራመድ ከሺ ጂንፒንግ ጋር የቅርብ ግንኙነታቸውን ለመቀጠል ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X