#viral| በጋና ለመጀመሪያ ጊዜ በእስር ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የታራሚዎች ፋሽን ትርኢት ተካሄደ

ሰብስክራይብ

#viral| በጋና ለመጀመሪያ ጊዜ በእስር ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የታራሚዎች ፋሽን ትርኢት ተካሄደ

በጋና የሚገኘው የኩማሲ ማዕከላዊ እስር ቤት በማረሚያ ቤቶች ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ያካሄደው የታራሚዎች የፋሽን ትርኢት ልዩ ትኩረትን ስቧል። እስር ቤቱ በኬንቴ፣ በባቲክ፣ በታይ-ዳይ፣ በሰሜን ጋና ባሕላዊ አልባሳት እና በዘመናዊ ዲዛይኖች ደምቆ በዋለበት ዝግጅት አብዛኞቹ አልባሳት በታራሚዎቹ የሙያ ሥልጠና የተሠሩ መሆናቸውን የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

“ዛሬ ስለ እስር ሳይሆን ስለ አቅም የምናወራበት ቀን ነው። ይህ የፋሽን ትርኢት በእነዚህ ግንቦች ውስጥ ዕድል የሚጠብቁ በርካታ ተሰጥኦዎች እንዳሉ ያሳያል። ይህም ታራሚዎችን አርሞ ከሕብረተሰቡ ጋር ለመቀላቀል ያለንን ቁርጠኝነት የሚያንጸባርቅ ነው” ሲሉ የኩማሲ ማዕከላዊ እስር ቤት የበላይ ኃላፊ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
#viral| በጋና ለመጀመሪያ ጊዜ በእስር ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የታራሚዎች ፋሽን ትርኢት ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ
1/5

2/5

3/5

4/5

5/5
1/5
2/5
3/5
4/5
5/5
አዳዲስ ዜናዎች
0