https://amh.sputniknews.africa/20251231/2730546.html
በ2018 በጀት ዓመት 600 ሺህ ቶን የቡና ምርት ለዓለም አቀፍ ገበያ እንደሚቀርብ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ
በ2018 በጀት ዓመት 600 ሺህ ቶን የቡና ምርት ለዓለም አቀፍ ገበያ እንደሚቀርብ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በ2018 በጀት ዓመት 600 ሺህ ቶን የቡና ምርት ለዓለም አቀፍ ገበያ እንደሚቀርብ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ ለወጪ ንግድ ከሚቀርበው የቡና ምርት 3 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት "እየተሠራ ነው" ሲሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ... 31.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-31T16:59+0300
2025-12-31T16:59+0300
2025-12-31T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0c/1f/2730392_0:36:800:486_1920x0_80_0_0_12ff36252eb10267795f77c8efaa9352.jpg
በ2018 በጀት ዓመት 600 ሺህ ቶን የቡና ምርት ለዓለም አቀፍ ገበያ እንደሚቀርብ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ ለወጪ ንግድ ከሚቀርበው የቡና ምርት 3 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት "እየተሠራ ነው" ሲሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ተናግረዋል። ባለፉት አምስት ወራት 174 ሺህ ቶን ቡና ወደ ውጪ በመላክ 1.2 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ማግኘት መቻሉንም አስታውቀዋል። ሚኒስትሩ ከ175 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳን በቡና እያለማ የሚገኘውን የሲዳማ ክልል በጎበኙበት ወቅት ክልሉ በቀጣይ 40 ሺህ ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ እየሠራ መሆኑ ተጠቁሟል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0c/1f/2730392_53:0:748:521_1920x0_80_0_0_0f54c7ac42ff1d6756dbcb8be80c936c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በ2018 በጀት ዓመት 600 ሺህ ቶን የቡና ምርት ለዓለም አቀፍ ገበያ እንደሚቀርብ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ
16:59 31.12.2025 (የተሻሻለ: 17:04 31.12.2025) በ2018 በጀት ዓመት 600 ሺህ ቶን የቡና ምርት ለዓለም አቀፍ ገበያ እንደሚቀርብ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ
ለወጪ ንግድ ከሚቀርበው የቡና ምርት 3 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት "እየተሠራ ነው" ሲሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ተናግረዋል።
ባለፉት አምስት ወራት 174 ሺህ ቶን ቡና ወደ ውጪ በመላክ 1.2 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ማግኘት መቻሉንም አስታውቀዋል።
ሚኒስትሩ ከ175 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳን በቡና እያለማ የሚገኘውን የሲዳማ ክልል በጎበኙበት ወቅት ክልሉ በቀጣይ 40 ሺህ ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ እየሠራ መሆኑ ተጠቁሟል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X