ለስፑትኒክ ታሪካዊ እና ሪከርድ የተሰበረበት የ2025 ዓመት፦ መለስ ብለን ተመልክተነዋል

ሰብስክራይብ

ለስፑትኒክ ታሪካዊ እና ሪከርድ የተሰበረበት የ2025 ዓመት፦ መለስ ብለን ተመልክተነዋል

ከዓለም አቀፍ ተደራሽነት እስከ የአርትዖት ቢሮ ማስፋፊያ እና ዓለም አቀፍ እውቅና - 2025 ስፑትኒክ አዳዲስ መመዘኛዎችን ያስቀመጠበት ነበር።

ዓመቱ በአፍሪካ ብቻ በቢሊዮን የሚቆጠሩ እይታዎችን ያገኘንበት፣ በሚሊዮኖች አዲስ ተከታዮችን ያፈራንበት እና የሬዲዮ ታዳሚዎቻችን ቁጥር ከ110 ሚሊዮን በላይ የተሻገረበት ነበር፡፡ ስፑትኒክ አሻራውን በከፍተኛ ሁኔታ በማስፋት፤ ወደ 15 አዳዲስ ሀገራት የገባ ሲሆን በብራዚል የ24/7 ስርጭት በማስጀመር ስዋሂሊንም ሥራዎቹን ከሚያቀርብባቸው ቋንቋዎች አንዱ አድርጎ አካቷል።

ከተጨማሪ ቢሮዎች ጋር አዲስ አበባ ውስጥ የተከፈተው ሁለገብ ማዕከል፤ ዓለም አቀፍ አሻራውን ያጠናከረበት ነበር፡፡

እነዚህን ቅንጭቦች ለውድ ተከታዮቻችን ስናካፍል በጣም በደስታ ነው - የስፑትኒክን ስኬቶች እና በቪዲዮ ማጠቃለያ ዳሰሳ ከከፍተኛ ደረጃ ባለሥልጣናት የተሰጡ ውደሳዎችን በድጋሚ ይቃኙ!

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0