ማሊ ዩናይትድ ስቴትስ የወሰደችውን ጊዚያዊ ውሳኔ ተከትሎ በአሜሪካውያን ላይ የጉዞ ገደብ ጣለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱማሊ ዩናይትድ ስቴትስ የወሰደችውን ጊዚያዊ ውሳኔ ተከትሎ በአሜሪካውያን ላይ የጉዞ ገደብ ጣለች
ማሊ ዩናይትድ ስቴትስ የወሰደችውን ጊዚያዊ ውሳኔ ተከትሎ በአሜሪካውያን ላይ የጉዞ ገደብ ጣለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.12.2025
ሰብስክራይብ

ማሊ ዩናይትድ ስቴትስ የወሰደችውን ጊዚያዊ ውሳኔ ተከትሎ በአሜሪካውያን ላይ የጉዞ ገደብ ጣለች

"ለእርምጃው ተመሳሳይ ምላሽ መስጠት የሚያስችለውን መርህ መሠረት በማድረግ፤ የማሊ መንግሥት ዜጎቹ ወደ አሜሪካ ለመግባት የሚጠየቁትን ተመሳሳይ ቅድመ ሁኔታ እና መስፈርቶች ከዛሬ ጀምሮ በአሜሪካ ዜጎች ላይ ተግባራዊ የሚያደርግ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሀገር ውስጥ እና ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ያሳውቃል" ሲል ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ዋሽንግተን ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የታገዱ ሀገራትን ዝርዝር ባሳለፈነው ታህሳስ 7 በማስፋት ቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ፣ ኒጀር፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሶሪያ፣ ላኦስ እና ሴራሊዮንን አካታለች። ይህ ገደብ በፍልስጤም አስተዳደር የተሰጡ የጉዞ ሰነዶችን የያዙ ሰዎችንም ይመለከታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0