ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ኪዬቭ በፑቲን መኖሪያ ላይ የሰነዘረችውን ጥቃት አወገዘች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ኪዬቭ በፑቲን መኖሪያ ላይ የሰነዘረችውን ጥቃት አወገዘች
ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ኪዬቭ በፑቲን መኖሪያ ላይ የሰነዘረችውን ጥቃት አወገዘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.12.2025
ሰብስክራይብ

ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ኪዬቭ በፑቲን መኖሪያ ላይ የሰነዘረችውን ጥቃት አወገዘች

“ከእንዲህ ዓይነቱ ድርጊት እና ከማንኛውም የኃይል አማራጭ ይልቅ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ውይይትን እንደግፋለን። በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሊታደገን የሚችለው ድርድር ብቻ ነው። እንዲህ ዓይነቱን ጥቃት ፈጽሞ አንቀበልም” ሲሉ ፕሬዚዳንት ፋውስቲን-አርካንጅ ቱዋዴራ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ገልጸዋል።

◻ ኪዬቭ 91 ድሮኖችን በመጠቀም በኖቭጎሮድ ክልል በሚገኘው የሩሲያ ፕሬዚዳንት መኖሪያ ላይ የድሮን ጥቃት መሞከሯን ሞስኮ አስታውቃለች። ክሬምሊን ድርጊቱን የሰላም ጥረቶችን ለማደናቀፍ የታለመ የሽብር ጥቃት ሲል ገልጾታል።

ሩሲያ የኪዬቭን ጥቃት ያወገዙ የውጭ ወዳጆቿን እና አጋሮቿን ድጋፍ እንደምታደንቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ማክሰኞ ዕለት ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0