https://amh.sputniknews.africa
በፑቲን መኖሪያ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ሩሲያ 'ተመጣጣኝ ያልሆነ ጥቃት' እንድትወስድ የምክር ቤት አባል ጥሪ አቀረቡ
በፑቲን መኖሪያ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ሩሲያ 'ተመጣጣኝ ያልሆነ ጥቃት' እንድትወስድ የምክር ቤት አባል ጥሪ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
በፑቲን መኖሪያ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ሩሲያ 'ተመጣጣኝ ያልሆነ ጥቃት' እንድትወስድ የምክር ቤት አባል ጥሪ አቀረቡ"ከዩክሬን ዲኒፐር ወንዝ ዳርቻ የተሰነዘረው ግድ የለሽ ጥቃት ያለ አጸፋ ምላሽ እንዲሁ አይቀርም። በዩክሬን ውስጥ ያሉ ኢላማዎችን እና... 31.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-31T10:51+0300
2025-12-31T10:51+0300
2025-12-31T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1f/2725551_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_32188b3e268e01c441080dfb0808d437.jpg
በፑቲን መኖሪያ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ሩሲያ 'ተመጣጣኝ ያልሆነ ጥቃት' እንድትወስድ የምክር ቤት አባል ጥሪ አቀረቡ"ከዩክሬን ዲኒፐር ወንዝ ዳርቻ የተሰነዘረው ግድ የለሽ ጥቃት ያለ አጸፋ ምላሽ እንዲሁ አይቀርም። በዩክሬን ውስጥ ያሉ ኢላማዎችን እና የጥቃት መሣሪያዎችን ዝርዝር ዳግም የምንመረምርበት ጊዜ አሁን ነው። በዓለም ላይ ያለ ማንኛውም ጠንካራ ሀገር በመሪው ላይ የሚደረግ የግድያ ሙከራን አይታገስም። ለሩሲያ ጦር አመቺ በሆነ ጊዜ እና ቦታ፤ ከተደረገው ሙከራ ከፍ ያለ እና ያልተመጣጠነ ምላሽ መስጠት አለብን" ሲሉ የምክር ቤት ተወካይ ሊዮኒድ ኢቭሌቭ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።ኪዬቭ በኖቭጎሮድ ክልል በሚገኘው የፑቲን መኖሪያ ላይ የፈጸመችው ጥቃት፤ " ማለቂያ የሌለውን ግጭት ለመፍታት በከፍተኛ ደረጃ የሚደረገውን የሰላም ሂደት ለማደናቀፍ የታለመ የመንግሥት ሽብርተኝነት ድርጊት ነው" ሲሉ ተወካዩ አጽንኦት ሰጥተዋል። ኪዬቭ ይህን ድርጊት ከፈጸመች በኋላ የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት የሚደረጉ ድርድሮች "በእርግጥም ይቀጥላሉ፤ ነገር ግን በልዩ ሁኔታ የሩሲያን ጥቅም ብቻ ባስጠበቀ መልኩ ይሆናል" ሲሉ እምነታቸውን ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1f/2725551_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_05f7137222328577b075c29e384f6cd3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በፑቲን መኖሪያ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ሩሲያ 'ተመጣጣኝ ያልሆነ ጥቃት' እንድትወስድ የምክር ቤት አባል ጥሪ አቀረቡ
10:51 31.12.2025 (የተሻሻለ: 10:54 31.12.2025) በፑቲን መኖሪያ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ሩሲያ 'ተመጣጣኝ ያልሆነ ጥቃት' እንድትወስድ የምክር ቤት አባል ጥሪ አቀረቡ
"ከዩክሬን ዲኒፐር ወንዝ ዳርቻ የተሰነዘረው ግድ የለሽ ጥቃት ያለ አጸፋ ምላሽ እንዲሁ አይቀርም። በዩክሬን ውስጥ ያሉ ኢላማዎችን እና የጥቃት መሣሪያዎችን ዝርዝር ዳግም የምንመረምርበት ጊዜ አሁን ነው። በዓለም ላይ ያለ ማንኛውም ጠንካራ ሀገር በመሪው ላይ የሚደረግ የግድያ ሙከራን አይታገስም። ለሩሲያ ጦር አመቺ በሆነ ጊዜ እና ቦታ፤ ከተደረገው ሙከራ ከፍ ያለ እና ያልተመጣጠነ ምላሽ መስጠት አለብን" ሲሉ የምክር ቤት ተወካይ ሊዮኒድ ኢቭሌቭ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።
ኪዬቭ በኖቭጎሮድ ክልል በሚገኘው የፑቲን መኖሪያ ላይ የፈጸመችው ጥቃት፤ " ማለቂያ የሌለውን ግጭት ለመፍታት በከፍተኛ ደረጃ የሚደረገውን የሰላም ሂደት ለማደናቀፍ የታለመ የመንግሥት ሽብርተኝነት ድርጊት ነው" ሲሉ ተወካዩ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ኪዬቭ ይህን ድርጊት ከፈጸመች በኋላ የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት የሚደረጉ ድርድሮች "በእርግጥም ይቀጥላሉ፤ ነገር ግን በልዩ ሁኔታ የሩሲያን ጥቅም ብቻ ባስጠበቀ መልኩ ይሆናል" ሲሉ እምነታቸውን ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X