የሩሲያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም የ 'ሰሜን' ጦር ቡድንን እንደጎበኙ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
10:35 31.12.2025 (የተሻሻለ: 10:44 31.12.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም የ 'ሰሜን' ጦር ቡድንን እንደጎበኙ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
ቫሌሪ ጌራሲሞቭ በጦር ቡድኑ የዕዝ ማዕከል ባደረጉት ጉብኝት የሰጧቸው ዋና ዋና መግለጫዎች፦
ወታደሮቹ በሱሚ እና ካርኮቭ ክልሎች የደህንነት ቀጣና በመፍጠር ረገድ ያስመዘገቡትን ስኬት አድንቀዋል፡፡
የጦር ቡድኑ ኃይሎች ወደ ጠላት ግዛት በጥልቀት በመግፋት ላይ ይገኛሉ፡፡
በታህሳስ 2025 የሩሲያ ጦር ከፍተኛ የተባለውን የማጥቃት ዘመቻ ደረጃ አስመዝግቧል፡፡
በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ከ700 ካሬ ኪሎ ሜትር በላይ የሚሆን ግዛት ነፃ ወጥቷል፡፡
በሱሚ እና ካርኮቭ ክልሎች የደህንነት ቀጣናውን የማስፋፋት ሂደት በታህሳስ ወር በከፍተኛው ተፋጥኖ ሰባት መንደሮች ነፃ ወጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X