ኪጋሊ ኤም23 አማፂያን ከምስራቅ ኮንጎ ኡቪራ ለቀው መውጣታቸውን በደስታ እንደምትቀበል ገለፀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኪጋሊ ኤም23 አማፂያን ከምስራቅ ኮንጎ ኡቪራ ለቀው መውጣታቸውን በደስታ እንደምትቀበል ገለፀች
ኪጋሊ ኤም23 አማፂያን ከምስራቅ ኮንጎ ኡቪራ ለቀው መውጣታቸውን በደስታ እንደምትቀበል ገለፀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.12.2025
ሰብስክራይብ

ኪጋሊ ኤም23 አማፂያን ከምስራቅ ኮንጎ ኡቪራ ለቀው መውጣታቸውን በደስታ እንደምትቀበል ገለፀች

"ሩዋንዳ ለአሸማጋዮች በጎ ፈቃድ ለማሳየት እና ወደ ድርድር የመመለስ ዝግጁነት ግልጽ ምልክት ለመስጠት፤ ኤም23 በአንድ ወገን ውሳኔ ከኡቪራ መውጣቱን በደስታ ትቀበላለች" ሲሉ የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦሊቪየር ንዱሁንጊሬህ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።

ኪጋሊ ከአፍሪካ ኅብረት እና ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር በጉዳዩ ዙሪያ መገናኘቷን እንደምትቀጥል አረጋግጠው፤ ለቀውሱ የሩዋንዳ ነፃ አውጪ ዴሞክራሲ ኃይሎችን በተጠያቂነት ጠቁመዋል።

የኤም23 አማፂያን "በአሜሪካ የሽምግልና ጥያቄ" ከኡቪራ መውጣታቸውን እንደጀመሩ በታህሳስ ወር አጋማሽ አስታውቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0