https://amh.sputniknews.africa
''ቅድሚያ ለአሜሪካ የጤና ስምምነት'':- ለአፍሪካ አጋርነት፣ ጉልበት ወይስ ጥገኝነት?

Sputnik አፍሪካ
በዛሬው ልዩ የራይዚንግ ሳውዝ የሁለት ክፍል ዝግጅታችን፣ የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት እና የፈጠራ አድማስ እንቃኛለን። በመጀመሪያው ክፍል፣ ከዶ/ር ሻኪራ ቹናራ ጋር በመሆን ቅድሚያ ለአሜሪካ የጤና ስምምነት የተሰኙ የጤና ስምምነቶች ያላቸውን አንድምታ... 30.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-30T20:24+0300
2025-12-30T20:24+0300
2025-12-30T20:24+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2723675_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_3dbdba988794b0706aeff37dc7b83f0d.png
''ቅድሚያ ለአሜሪካ የጤና ስምምነት'' :- ለአፍሪካ አጋርነት፣ ጉልበት ወይስ ጥገኝነት?
Sputnik አፍሪካ
"[የአፍሪካ] መንግስታት ከሲቪል ማህበረሰብ፣ ከሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድኖች እና ከሌሎች አካላት ጋር ቢመክሩ ኖሮ፣ ከእነዚህ ቡድኖች ሊመጣ በሚችለው ጫና ምክንያት መንግስታቱ ወደ ስምምነቱ ላይገፉ ይችሉ ነበር። በአሁኑ ወቅት ከኬንያ እያየን ያለነው በጣም የሚደነቅ ነገር ቢኖር ጠንካራ የሲቪል ማህበረሰብ ንቅናቄ መኖሩን ነው፤ ወደ 50 የሚጠጉ ድርጅቶች አሁን ያለውን ስምምነት በመቃወም መቆማቸው የስምምነቱን የተወሰነ ክፍል ለማስቆም አስችሏል።" ሲሉ በደቡብ አፍሪካ የሚግኙት የማህበረሰብ ጤና ባለሙያ የሆኑት ዶ/ር ሻኪራ ቹናራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው ልዩ የራይዚንግ ሳውዝ የሁለት ክፍል ዝግጅታችን፣ የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት እና የፈጠራ አድማስ እንቃኛለን። በመጀመሪያው ክፍል፣ ከዶ/ር ሻኪራ ቹናራ ጋር በመሆን ቅድሚያ ለአሜሪካ የጤና ስምምነት የተሰኙ የጤና ስምምነቶች ያላቸውን አንድምታ በመተንተን፣ ከአፍሪካ የጤና እና የዘረመል መረጃዎች (ጂኖሚክ ዳታ) ትክክለኛ ተጠቃሚ ማን እንደሆነ እንዲሁም በዚህ ስምምነት ምክንያት የአፍሪካ ሀገራት እንዴት ባለ መልኩ ዘላቂ ጉዳት ሊደርስባቸው እንደሚችል የሚያስረዱ ሲሆን፤ በመቀጠል፣ ኢትዮጵያዊው የቴክኖሎጂ ስራ ፈጣሪ ጆኤል ጣልአርጌ አፍሪካውያን የፈጠራ ባለሙያዎች እንዴት የአካባቢውን ሀሳቦች ወደ ተጨባጭ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ መቀየር እንደሚችሉ ያካፍለናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በዛሬው ልዩ የራይዚንግ ሳውዝ የሁለት ክፍል ዝግጅታችን፣ የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት እና የፈጠራ አድማስ እንቃኛለን። በመጀመሪያው ክፍል፣ ከዶ/ር ሻኪራ ቹናራ ጋር በመሆን ቅድሚያ ለአሜሪካ የጤና ስምምነት የተሰኙ የጤና ስምምነቶች ያላቸውን አንድምታ በመተንተን፣ ከአፍሪካ የጤና እና የዘረመል መረጃዎች (ጂኖሚክ ዳታ) ትክክለኛ ተጠቃሚ ማን እንደሆነ እንዲሁም በዚህ ስምምነት ምክንያት የአፍሪካ ሀገራት እንዴት ባለ መልኩ ዘላቂ ጉዳት ሊደርስባቸው እንደሚችል የሚያስረዱ ሲሆን፤ በመቀጠል፣ ኢትዮጵያዊው የቴክኖሎጂ ስራ ፈጣሪ ጆኤል ጣልአርጌ አፍሪካውያን የፈጠራ ባለሙያዎች እንዴት የአካባቢውን ሀሳቦች ወደ ተጨባጭ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ መቀየር እንደሚችሉ ያካፍለናል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg

ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2723675_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_ccfbd03978dd0d8f295714b59798551a.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
''ቅድሚያ ለአሜሪካ የጤና ስምምነት'':- ለአፍሪካ አጋርነት፣ ጉልበት ወይስ ጥገኝነት?
"[የአፍሪካ] መንግስታት ከሲቪል ማህበረሰብ፣ ከሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድኖች እና ከሌሎች አካላት ጋር ቢመክሩ ኖሮ፣ ከእነዚህ ቡድኖች ሊመጣ በሚችለው ጫና ምክንያት መንግስታቱ ወደ ስምምነቱ ላይገፉ ይችሉ ነበር። በአሁኑ ወቅት ከኬንያ እያየን ያለነው በጣም የሚደነቅ ነገር ቢኖር ጠንካራ የሲቪል ማህበረሰብ ንቅናቄ መኖሩን ነው፤ ወደ 50 የሚጠጉ ድርጅቶች አሁን ያለውን ስምምነት በመቃወም መቆማቸው የስምምነቱን የተወሰነ ክፍል ለማስቆም አስችሏል።" ሲሉ በደቡብ አፍሪካ የሚግኙት የማህበረሰብ ጤና ባለሙያ የሆኑት ዶ/ር ሻኪራ ቹናራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው ልዩ የራይዚንግ ሳውዝ የሁለት ክፍል ዝግጅታችን፣ የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት እና የፈጠራ አድማስ እንቃኛለን። በመጀመሪያው ክፍል፣ ከዶ/ር ሻኪራ ቹናራ ጋር በመሆን ቅድሚያ ለአሜሪካ የጤና ስምምነት የተሰኙ የጤና ስምምነቶች ያላቸውን አንድምታ በመተንተን፣ ከአፍሪካ የጤና እና የዘረመል መረጃዎች (ጂኖሚክ ዳታ) ትክክለኛ ተጠቃሚ ማን እንደሆነ እንዲሁም በዚህ ስምምነት ምክንያት የአፍሪካ ሀገራት እንዴት ባለ መልኩ ዘላቂ ጉዳት ሊደርስባቸው እንደሚችል የሚያስረዱ ሲሆን፤ በመቀጠል፣ ኢትዮጵያዊው የቴክኖሎጂ ስራ ፈጣሪ ጆኤል ጣልአርጌ አፍሪካውያን የፈጠራ ባለሙያዎች እንዴት የአካባቢውን ሀሳቦች ወደ ተጨባጭ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ መቀየር እንደሚችሉ ያካፍለናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox