https://amh.sputniknews.africa
የአውሮፓ ሕብረት ባህሪ 'እጅግ ምክንያታዊነት የጎደለው ነው' ሲሉ ተንታኙ በፑቲን መኖሪያ ቤት ጥቃት ላይ ስለሚኖረው ተሳትፎ ተናገሩ
የአውሮፓ ሕብረት ባህሪ 'እጅግ ምክንያታዊነት የጎደለው ነው' ሲሉ ተንታኙ በፑቲን መኖሪያ ቤት ጥቃት ላይ ስለሚኖረው ተሳትፎ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የአውሮፓ ሕብረት ባህሪ 'እጅግ ምክንያታዊነት የጎደለው ነው' ሲሉ ተንታኙ በፑቲን መኖሪያ ቤት ጥቃት ላይ ስለሚኖረው ተሳትፎ ተናገሩ በሩሲያ ፕሬዝዳንት መኖሪያ ቤት ላይ ዩክሬን ከሰሞኑ በፈፀመችው የድሮን ጥቃት የአውሮፓ ወይም የብሪታንያ የመረጃ... 30.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-30T20:21+0300
2025-12-30T20:21+0300
2025-12-30T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2723863_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_a6cf9b628da65a274dc4bf12711f2aa2.jpg
የአውሮፓ ሕብረት ባህሪ 'እጅግ ምክንያታዊነት የጎደለው ነው' ሲሉ ተንታኙ በፑቲን መኖሪያ ቤት ጥቃት ላይ ስለሚኖረው ተሳትፎ ተናገሩ በሩሲያ ፕሬዝዳንት መኖሪያ ቤት ላይ ዩክሬን ከሰሞኑ በፈፀመችው የድሮን ጥቃት የአውሮፓ ወይም የብሪታንያ የመረጃ ድርጅቶች ተሳትፎ “ሊሆን የሚችል ነገር ነው” ሲሉ ኢራናዊ-አሜሪካዊው የፖለቲካ ተንታኝ ሰይድ መሐመድ ማራንዲ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ይህን የተናገሩት በወቅቱ ሊሆን ስለሚችል የአውሮፓ ሕብረት ተሳትፎ በአሜሪካ የወጡ ዘገባዎች በተመለከተ አስተያየት ሲሰጡ ነው።"የኪዬቭ አገዛዝ ጦርነቱን እየተሸነፈና መውደቁ የማይቀር ቢሆንም አውሮፓውያን፣ በተለይም የብሪታንያ፣ የፈረንሳይ እና የጀርመን መሪዎች ውጥረቱን ለማባባስ ቆርጠው የተነሱ ይመስላል” ሲሉ የቴህራን ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሩ ተናግረዋል።ይህ አስተያየት የተሰጠው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ የዩክሬን ኃይሎች እሁድ ለሰኞ አጥቢያ በቭላድሚር ፑቲን ክልላዊ መኖሪያ ቤት ላይ በ91 የረጅም ርቀት ድሮኖች ጥቃት ለመሰንዘር ሞክረው እንደነበር እና ሁሉም ድርኖች መውደማቸውን ካስታወቁ በኋላ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአውሮፓ ሕብረት ባህሪ 'እጅግ ምክንያታዊነት የጎደለው ነው' ሲሉ ተንታኙ በፑቲን መኖሪያ ቤት ጥቃት ላይ ስለሚኖረው ተሳትፎ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የአውሮፓ ሕብረት ባህሪ 'እጅግ ምክንያታዊነት የጎደለው ነው' ሲሉ ተንታኙ በፑቲን መኖሪያ ቤት ጥቃት ላይ ስለሚኖረው ተሳትፎ ተናገሩ
2025-12-30T20:21+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2723863_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_3e60ba490ff23eeb3533c57f166768a9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአውሮፓ ሕብረት ባህሪ 'እጅግ ምክንያታዊነት የጎደለው ነው' ሲሉ ተንታኙ በፑቲን መኖሪያ ቤት ጥቃት ላይ ስለሚኖረው ተሳትፎ ተናገሩ
20:21 30.12.2025 (የተሻሻለ: 20:24 30.12.2025) የአውሮፓ ሕብረት ባህሪ 'እጅግ ምክንያታዊነት የጎደለው ነው' ሲሉ ተንታኙ በፑቲን መኖሪያ ቤት ጥቃት ላይ ስለሚኖረው ተሳትፎ ተናገሩ
በሩሲያ ፕሬዝዳንት መኖሪያ ቤት ላይ ዩክሬን ከሰሞኑ በፈፀመችው የድሮን ጥቃት የአውሮፓ ወይም የብሪታንያ የመረጃ ድርጅቶች ተሳትፎ “ሊሆን የሚችል ነገር ነው” ሲሉ ኢራናዊ-አሜሪካዊው የፖለቲካ ተንታኝ ሰይድ መሐመድ ማራንዲ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ይህን የተናገሩት በወቅቱ ሊሆን ስለሚችል የአውሮፓ ሕብረት ተሳትፎ በአሜሪካ የወጡ ዘገባዎች በተመለከተ አስተያየት ሲሰጡ ነው።
"የኪዬቭ አገዛዝ ጦርነቱን እየተሸነፈና መውደቁ የማይቀር ቢሆንም አውሮፓውያን፣ በተለይም የብሪታንያ፣ የፈረንሳይ እና የጀርመን መሪዎች ውጥረቱን ለማባባስ ቆርጠው የተነሱ ይመስላል” ሲሉ የቴህራን ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሩ ተናግረዋል።
ይህ አስተያየት የተሰጠው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ የዩክሬን ኃይሎች እሁድ ለሰኞ አጥቢያ በቭላድሚር ፑቲን ክልላዊ መኖሪያ ቤት ላይ በ91 የረጅም ርቀት ድሮኖች ጥቃት ለመሰንዘር ሞክረው እንደነበር እና ሁሉም ድርኖች መውደማቸውን ካስታወቁ በኋላ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X