https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያን የጤና ዘርፍ ክፍተት በቴክኖሎጂ፣ ጥናትና ምርምር የመቅረፍ ተስፋ
የኢትዮጵያን የጤና ዘርፍ ክፍተት በቴክኖሎጂ፣ ጥናትና ምርምር የመቅረፍ ተስፋ
Sputnik አፍሪካ
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በምርምር፣ አዲስ ሀሳብ በማፍለቅ እንዲሁም ተስማሚ ቴክኖሎጂዎችና ፈጠራዎችን በመተግበር በጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ ክፍተቶችንና ተያያዥ ሀገር አቀፍ ችግሮችን መቅረፍ ስለሚቻልባቸው ጉዳዮች... 30.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-30T20:07+0300
2025-12-30T20:07+0300
2025-12-30T20:07+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2723389_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_14c9cadab0bf2f0d93e7fe6c65c9d02f.jpg
የኢትዮጵያን የጤና ዘርፍ ክፍተት በቴክኖሎጂ፣ ጥናትና ምርምር የመቅረፍ ተስፋ
Sputnik አፍሪካ
''እያንዳንዱ የጤና ቴክኖሎጂ የራሱ ሳይንሳዊ የውጤታማነት መለኪያ አለው። ለአብነትም የመመርመሪያ መሣሪያዎችን መውሰድ እንችላለን —ሀገራችን ራሷን በክትባት አቅም ማብቃት ይኖርባታል፣ እኛም እንደተመራማሪ ክትባቶችን በሀገር ውስጥ ማምረት አለብን '' ሲሉ በዘርፉ የረጅም ዓመታት ተመራማሪው ዶ/ር ሞላልኝ ቢተው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በምርምር፣ አዲስ ሀሳብ በማፍለቅ እንዲሁም ተስማሚ ቴክኖሎጂዎችና ፈጠራዎችን በመተግበር በጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ ክፍተቶችንና ተያያዥ ሀገር አቀፍ ችግሮችን መቅረፍ ስለሚቻልባቸው ጉዳዮች በዘርፉ የረጅም ዓመታት ተመራማሪው ዶ/ር ሞላልኝ ቢተው ጋር ዳሰናል።
በክፍል ሁለት ደግሞ ታህሳስ 1፣ 2025 በመላው ዓለም የተከበረውን የኤች አይ ቪ ቀንን መነሻ በማድረግ የጤና አጠባበቅ ስርዓትና ተደራሽነትን በአቤት ሆስፒታል የድንገተኛና የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስቱ ዶ/ር ፀጋዬ ገብረ አናንያ ጋር ቃኝተነዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በምርምር፣ አዲስ ሀሳብ በማፍለቅ እንዲሁም ተስማሚ ቴክኖሎጂዎችና ፈጠራዎችን በመተግበር በጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ ክፍተቶችንና ተያያዥ ሀገር አቀፍ ችግሮችን መቅረፍ ስለሚቻልባቸው ጉዳዮች በዘርፉ የረጅም ዓመታት ተመራማሪው ዶ/ር ሞላልኝ ቢተው ጋር ዳሰናል። በክፍል ሁለት ደግሞ ታህሳስ 1፣ 2025 በመላው ዓለም የተከበረውን የኤች አይ ቪ ቀንን መነሻ በማድረግ የጤና አጠባበቅ ስርዓትና ተደራሽነትን በአቤት ሆስፒታል የድንገተኛና የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስቱ ዶ/ር ፀጋዬ ገብረ አናንያ ጋር ቃኝተነዋል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2723389_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_4187a5e507846c0fd89f8e532a94c51b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የኢትዮጵያን የጤና ዘርፍ ክፍተት በቴክኖሎጂ፣ ጥናትና ምርምር የመቅረፍ ተስፋ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''እያንዳንዱ የጤና ቴክኖሎጂ የራሱ ሳይንሳዊ የውጤታማነት መለኪያ አለው። ለአብነትም የመመርመሪያ መሣሪያዎችን መውሰድ እንችላለን —ሀገራችን ራሷን በክትባት አቅም ማብቃት ይኖርባታል፣ እኛም እንደተመራማሪ ክትባቶችን በሀገር ውስጥ ማምረት አለብን '' ሲሉ በዘርፉ የረጅም ዓመታት ተመራማሪው ዶ/ር ሞላልኝ ቢተው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በምርምር፣ አዲስ ሀሳብ በማፍለቅ እንዲሁም ተስማሚ ቴክኖሎጂዎችና ፈጠራዎችን በመተግበር በጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ ክፍተቶችንና ተያያዥ ሀገር አቀፍ ችግሮችን መቅረፍ ስለሚቻልባቸው ጉዳዮች በዘርፉ የረጅም ዓመታት ተመራማሪው ዶ/ር ሞላልኝ ቢተው ጋር ዳሰናል። በክፍል ሁለት ደግሞ ታህሳስ 1፣ 2025 በመላው ዓለም የተከበረውን የኤች አይ ቪ ቀንን መነሻ በማድረግ የጤና አጠባበቅ ስርዓትና ተደራሽነትን በአቤት ሆስፒታል የድንገተኛና የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስቱ ዶ/ር ፀጋዬ ገብረ አናንያ ጋር ቃኝተነዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox