https://amh.sputniknews.africa
መንግሥት ለኤሌክትሪክ መኪናዎች የሰጠው ትኩረት የሚደነቅ ነው - በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ሳይንስ መምህር
መንግሥት ለኤሌክትሪክ መኪናዎች የሰጠው ትኩረት የሚደነቅ ነው - በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ሳይንስ መምህር
Sputnik አፍሪካ
መንግሥት ለኤሌክትሪክ መኪናዎች የሰጠው ትኩረት የሚደነቅ ነው - በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ሳይንስ መምህር ኢትዮጵያ በሌሎች አገራት በአብነት ሊወሰድ የሚችል የአካባቢ ጥበቃ እንቅስቃሴዎችን በማከናወን ላይ መሆኗን መኮንን ማስቻል (ፕ/ር)... 30.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-30T19:19+0300
2025-12-30T19:19+0300
2025-12-30T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2722934_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_06030015802e5944ef5af0c01bf232ab.jpg
መንግሥት ለኤሌክትሪክ መኪናዎች የሰጠው ትኩረት የሚደነቅ ነው - በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ሳይንስ መምህር ኢትዮጵያ በሌሎች አገራት በአብነት ሊወሰድ የሚችል የአካባቢ ጥበቃ እንቅስቃሴዎችን በማከናወን ላይ መሆኗን መኮንን ማስቻል (ፕ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"መንግሥት የነዳጅ መኪናዎችን በኤሌክትሪክ መተካት ላይ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው። ይህም የካርቦን ልቀት በአካባቢ ላይ የሚያደርሰው ተጽዕኖ ለመቀነስ የላቀ እገዛ አለው። በአገሪቱ የሚገኙ የኤሌክትሪክ መኪናዎችም በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ100 ሺህ ተሻግረዋል።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
መንግሥት ለኤሌክትሪክ መኪናዎች የሰጠው ትኩረት የሚደነቅ ነው - በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ሳይንስ መምህር
Sputnik አፍሪካ
መንግሥት ለኤሌክትሪክ መኪናዎች የሰጠው ትኩረት የሚደነቅ ነው - በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ሳይንስ መምህር
2025-12-30T19:19+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2722934_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_5ea8f46fd92960a25d821966c4d371be.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
መንግሥት ለኤሌክትሪክ መኪናዎች የሰጠው ትኩረት የሚደነቅ ነው - በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ሳይንስ መምህር
19:19 30.12.2025 (የተሻሻለ: 19:24 30.12.2025) መንግሥት ለኤሌክትሪክ መኪናዎች የሰጠው ትኩረት የሚደነቅ ነው - በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ሳይንስ መምህር
ኢትዮጵያ በሌሎች አገራት በአብነት ሊወሰድ የሚችል የአካባቢ ጥበቃ እንቅስቃሴዎችን በማከናወን ላይ መሆኗን መኮንን ማስቻል (ፕ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"መንግሥት የነዳጅ መኪናዎችን በኤሌክትሪክ መተካት ላይ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው። ይህም የካርቦን ልቀት በአካባቢ ላይ የሚያደርሰው ተጽዕኖ ለመቀነስ የላቀ እገዛ አለው። በአገሪቱ የሚገኙ የኤሌክትሪክ መኪናዎችም በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ100 ሺህ ተሻግረዋል።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X