https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ኤምባሲ ድጋፍ ብቻችንን አለመሆናችንን እንድናስብ ያደርገናል - ተስፋ አዲስ ፓረንት ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት
ሩሲያ ኤምባሲ ድጋፍ ብቻችንን አለመሆናችንን እንድናስብ ያደርገናል - ተስፋ አዲስ ፓረንት ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ኤምባሲ ድጋፍ ብቻችንን አለመሆናችንን እንድናስብ ያደርገናል - ተስፋ አዲስ ፓረንት ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ሳራ ኢብራሂም ኤምባሲው 'ተስፋ አዲስ' ለካንሰር ታማሚ ሕጻናት የሚያደርገውን ድጋፍ በገንዘብ፣ በመድኃኒት... 30.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-30T17:10+0300
2025-12-30T17:10+0300
2025-12-30T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2721518_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_d198a473b5579dee4e357186c690b525.jpg
ሩሲያ ኤምባሲ ድጋፍ ብቻችንን አለመሆናችንን እንድናስብ ያደርገናል - ተስፋ አዲስ ፓረንት ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ሳራ ኢብራሂም ኤምባሲው 'ተስፋ አዲስ' ለካንሰር ታማሚ ሕጻናት የሚያደርገውን ድጋፍ በገንዘብ፣ በመድኃኒት እንዲሁም በሌሎች አቅርቦቶች በማገዝ ላይ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"ኤምባሲው ሕፃናቱ እና ወላጆቻቸው ጥሩ ጊዜ የሚያሳልፉበትን የተለያዩ መርሃ ግብሮች ያዘጋጃል። የገንዘብ፣ የመድኃኒት፣ የምግብ እና የማጓጓዣ ድጋፍም ያደርግልናል። ይህም አብሮን የቆመ አካል እንዳለ እንዲሰማን ያደርጋል።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ ኤምባሲ ድጋፍ ብቻችንን አለመሆናችንን እንድናስብ ያደርገናል - ተስፋ አዲስ ፓረንት ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ኤምባሲ ድጋፍ ብቻችንን አለመሆናችንን እንድናስብ ያደርገናል - ተስፋ አዲስ ፓረንት ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት
2025-12-30T17:10+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2721518_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_cf84bd811882fb0688c60268de317b1d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ኤምባሲ ድጋፍ ብቻችንን አለመሆናችንን እንድናስብ ያደርገናል - ተስፋ አዲስ ፓረንት ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት
17:10 30.12.2025 (የተሻሻለ: 17:14 30.12.2025) ሩሲያ ኤምባሲ ድጋፍ ብቻችንን አለመሆናችንን እንድናስብ ያደርገናል - ተስፋ አዲስ ፓረንት ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት
የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ሳራ ኢብራሂም ኤምባሲው 'ተስፋ አዲስ' ለካንሰር ታማሚ ሕጻናት የሚያደርገውን ድጋፍ በገንዘብ፣ በመድኃኒት እንዲሁም በሌሎች አቅርቦቶች በማገዝ ላይ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ኤምባሲው ሕፃናቱ እና ወላጆቻቸው ጥሩ ጊዜ የሚያሳልፉበትን የተለያዩ መርሃ ግብሮች ያዘጋጃል። የገንዘብ፣ የመድኃኒት፣ የምግብ እና የማጓጓዣ ድጋፍም ያደርግልናል። ይህም አብሮን የቆመ አካል እንዳለ እንዲሰማን ያደርጋል።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X