https://amh.sputniknews.africa
ሞስኮ በፑቲን መኖሪያ ቤት ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት ላወገዙ የውጭ ወዳጆቿና አጋሮቿ አመስጋኝ ነች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩ
ሞስኮ በፑቲን መኖሪያ ቤት ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት ላወገዙ የውጭ ወዳጆቿና አጋሮቿ አመስጋኝ ነች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሞስኮ በፑቲን መኖሪያ ቤት ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት ላወገዙ የውጭ ወዳጆቿና አጋሮቿ አመስጋኝ ነች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩየሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በመግለጫቸው እንዳሉት፣ ጥቃቱ ዩክሬን ውስጥ ሥልጣንን በሕገ-ወጥ መንገድ የያዘ... 30.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-30T16:14+0300
2025-12-30T16:14+0300
2025-12-30T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2721299_0:41:800:491_1920x0_80_0_0_d2629581b2ca6cb32184c1d98a7a6c88.jpg
ሞስኮ በፑቲን መኖሪያ ቤት ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት ላወገዙ የውጭ ወዳጆቿና አጋሮቿ አመስጋኝ ነች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩየሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በመግለጫቸው እንዳሉት፣ ጥቃቱ ዩክሬን ውስጥ ሥልጣንን በሕገ-ወጥ መንገድ የያዘ የግለሰቦች ቡድን ያለውን የአሸባሪነት ባህሪ አካሄድ ዳግም አረጋግጧል።አክለውም፣ “ቀደም ሲል በሩሲያ ውስጥ የመንገደኞች ባቡሮች ላይ የተፈፀሙ የቦምብ ጥቃቶች፣ በንፁህ የሲቪል ዒላማዎች ላይ የተፈፀሙ በርካታ ጥቃቶች፣ የጋዜጠኞችና የፖለቲከኞች እንዲሁም ታዋቂ ሰዎች ግድያዎች በእነዚህ ሰዎች ቀጥተኛ ትዕዛዝ ተፈጽመዋል።”የኪዬቭ የወንጀል ፖሊሲዎች ሳይቋረጡ ለዩክሬን ቀውስ መፍትሔ ማግኘት አይቻልም ያሉት ላቭሮቭ፣ አውሮፓ ዋና ዓላማዋ በሩሲያ ላይ አዲስ ጥቃት ለመዘጋጀት የኪዬቭን አገዛዝ ማስቀጠል ነው ሲሉ ጨምረው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2721299_46:0:755:532_1920x0_80_0_0_b31efc49ea36d17bd3211222bc7f11a6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሞስኮ በፑቲን መኖሪያ ቤት ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት ላወገዙ የውጭ ወዳጆቿና አጋሮቿ አመስጋኝ ነች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩ
16:14 30.12.2025 (የተሻሻለ: 16:34 30.12.2025) ሞስኮ በፑቲን መኖሪያ ቤት ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት ላወገዙ የውጭ ወዳጆቿና አጋሮቿ አመስጋኝ ነች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በመግለጫቸው እንዳሉት፣ ጥቃቱ ዩክሬን ውስጥ ሥልጣንን በሕገ-ወጥ መንገድ የያዘ የግለሰቦች ቡድን ያለውን የአሸባሪነት ባህሪ አካሄድ ዳግም አረጋግጧል።
አክለውም፣ “ቀደም ሲል በሩሲያ ውስጥ የመንገደኞች ባቡሮች ላይ የተፈፀሙ የቦምብ ጥቃቶች፣ በንፁህ የሲቪል ዒላማዎች ላይ የተፈፀሙ በርካታ ጥቃቶች፣ የጋዜጠኞችና የፖለቲከኞች እንዲሁም ታዋቂ ሰዎች ግድያዎች በእነዚህ ሰዎች ቀጥተኛ ትዕዛዝ ተፈጽመዋል።”
የኪዬቭ የወንጀል ፖሊሲዎች ሳይቋረጡ ለዩክሬን ቀውስ መፍትሔ ማግኘት አይቻልም ያሉት ላቭሮቭ፣ አውሮፓ ዋና ዓላማዋ በሩሲያ ላይ አዲስ ጥቃት ለመዘጋጀት የኪዬቭን አገዛዝ ማስቀጠል ነው ሲሉ ጨምረው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X