ቤጂንግ የፑቲን መኖሪያ ጥቃት ተከትሎ ውጥረትንና ጠብ አጫሪነትን እንዲወገድ ጥሪ አቀረበች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቤጂንግ የፑቲን መኖሪያ ጥቃት ተከትሎ ውጥረትንና ጠብ አጫሪነትን እንዲወገድ ጥሪ አቀረበች
ቤጂንግ የፑቲን መኖሪያ ጥቃት ተከትሎ ውጥረትንና ጠብ አጫሪነትን እንዲወገድ ጥሪ አቀረበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.12.2025
ሰብስክራይብ

ቤጂንግ የፑቲን መኖሪያ ጥቃት ተከትሎ ውጥረትንና ጠብ አጫሪነትን እንዲወገድ ጥሪ አቀረበች

ይህ “ሁኔታውን ለማርገብ እና ለችግሩ የፖለቲካ መፍትሄ የሚሆን ሁኔታን ለመፍጠር” ያስችላል ሲሉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሊን ጂያን ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

ውይይትና ድርድር የዩክሬን ቀውስ ለመፍታት ብቸኛው ተግባራዊ መንገድ ነው ሲሉም አክለዋል።

በትናንትናው ዕለት የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እንዳስታወቁት፣ ኪዬቭ ከእሁድ ለሰኞ አጥቢያ ባለው ሌሊት 91 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም በኖቭጎሮድ ክልል በሚገኘው የሩሲያ ፕሬዝዳንት መኖሪያ ላይ ጥቃት ሰንዝራለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0