ፓኪስታን የፑቲን መኖሪያ ቤት ኢላማ መደረጉን አውግዛለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፓኪስታን የፑቲን መኖሪያ ቤት ኢላማ መደረጉን አውግዛለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ
ፓኪስታን የፑቲን መኖሪያ ቤት ኢላማ መደረጉን አውግዛለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.12.2025
ሰብስክራይብ

ፓኪስታን የፑቲን መኖሪያ ቤት ኢላማ መደረጉን አውግዛለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ

ሸህባዝ ሸሪፍ በኤክስ አካውንታቸው ላይ እንደፃፉት፣ እንዲህ ያለው ጥቃት “ለሰላም፣ ለደህንነትና ለመረጋጋት ከባድ ስጋት” ይፈጥራል።

ከእሑድ ለሰኞ አጥቢያ ኪዬቭ 91 የጥቃት ድሮኖችን በመጠቀም በሩሲያ ፕሬዝዳንት ክልላዊ መኖሪያ ላይ የሽብር ጥቃት ፈጽማለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ላቭሮቭ መናገራቸው ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0