https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ በፑቲን መኖሪያ ላይ ዩክሬን ለሰነዘረችው ጥቃት ዲፕሎማሲያዊ ምላሽ አትሰጥም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ሩሲያ በፑቲን መኖሪያ ላይ ዩክሬን ለሰነዘረችው ጥቃት ዲፕሎማሲያዊ ምላሽ አትሰጥም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በፑቲን መኖሪያ ላይ ዩክሬን ለሰነዘረችው ጥቃት ዲፕሎማሲያዊ ምላሽ አትሰጥም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ “በዚህ ላይ ሊተማመኑ አይገባም” ሲሉ ተናግረዋል። የዩክሬን ጥቃት ከኪዬቭ ወደ ትራምፕ የተሰነዘረ... 30.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-30T11:32+0300
2025-12-30T11:32+0300
2025-12-30T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2717071_0:39:800:489_1920x0_80_0_0_adbf8b530b408ef1fb14c868d758e9f8.jpg
ሩሲያ በፑቲን መኖሪያ ላይ ዩክሬን ለሰነዘረችው ጥቃት ዲፕሎማሲያዊ ምላሽ አትሰጥም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ “በዚህ ላይ ሊተማመኑ አይገባም” ሲሉ ተናግረዋል። የዩክሬን ጥቃት ከኪዬቭ ወደ ትራምፕ የተሰነዘረ ጥፊ ነው ሲሉም አክለዋል።“ምንም ጥርጥር የለውም። ዘለንስኪ፣ በርካታ የዓለም መሪዎችን በዚህ መንገድ የመያዝ ልምድ አላቸው። ከቀድሞው (የአሜሪካ) አስተዳደር ጋርም እንዲህ ያለ ጠባይ አካሄድ የመሄድ ልምድ አላቸው።”በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2717071_48:0:752:528_1920x0_80_0_0_8a28fe91d642ce7c00c6c98f823393ce.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ በፑቲን መኖሪያ ላይ ዩክሬን ለሰነዘረችው ጥቃት ዲፕሎማሲያዊ ምላሽ አትሰጥም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
11:32 30.12.2025 (የተሻሻለ: 11:34 30.12.2025) ሩሲያ በፑቲን መኖሪያ ላይ ዩክሬን ለሰነዘረችው ጥቃት ዲፕሎማሲያዊ ምላሽ አትሰጥም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ “በዚህ ላይ ሊተማመኑ አይገባም” ሲሉ ተናግረዋል።
የዩክሬን ጥቃት ከኪዬቭ ወደ ትራምፕ የተሰነዘረ ጥፊ ነው ሲሉም አክለዋል።
“ምንም ጥርጥር የለውም። ዘለንስኪ፣ በርካታ የዓለም መሪዎችን በዚህ መንገድ የመያዝ ልምድ አላቸው። ከቀድሞው (የአሜሪካ) አስተዳደር ጋርም እንዲህ ያለ ጠባይ አካሄድ የመሄድ ልምድ አላቸው።”
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X