የኪዬቭ ባሥስልጣናት የሰላም ስምምነት የመፈረም ሥልጣን ሊያገኙ የሚችሉት በፍትሐዊ ምርጫ ብቻ ነው - ላቭሮቭ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኪዬቭ ባሥስልጣናት የሰላም ስምምነት የመፈረም ሥልጣን ሊያገኙ የሚችሉት በፍትሐዊ ምርጫ ብቻ ነው - ላቭሮቭ
የኪዬቭ ባሥስልጣናት የሰላም ስምምነት የመፈረም ሥልጣን ሊያገኙ የሚችሉት በፍትሐዊ ምርጫ ብቻ ነው - ላቭሮቭ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.12.2025
ሰብስክራይብ

የኪዬቭ ባሥስልጣናት የሰላም ስምምነት የመፈረም ሥልጣን ሊያገኙ የሚችሉት በፍትሐዊ ምርጫ ብቻ ነው - ላቭሮቭ

“አሁን በሩሲያ ውስጥ የሚኖሩ አብዛኞቹን ወገኖቻቸውን ጨምሮ የዩክሬን ህዝብ የገዛ የወደፊታቸውን የመወሰን ዕድል ሊሰጣቸው ይገባል” ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የሰርጌ ላቭሮቭ  መግለጫ ቁልፍ ነጥቦች፦

የዘለንስኪ የሥልጣን ዘመን ማብቃቱን ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ በዩክሬን ምርጫ መካሄድ እንዳለበት ዋሽንግተን ከሩሲያ ጋር ተመሳሳይ አመለካከት እንዳላት ሞስኮ ትረዳለች።

የዩክሬን የምርጫ ዝግጅት፣ የዩክሬን ጦር ኃይሎችን እንደገና ለማስታጠቅ ሲባል ግጭቶችን ለማቆም እንደ ሰበብ ጥቅም ላይ መዋል የለበትም።

ምርጫ ብቻውን ግብ አይደለም፤ የግጭቱን መሠረታዊ መንስኤዎች የሚፈቱ በሕግ አስገዳጅ የደህንነት ዋስትናዎች አስፈላጊ ናቸው።

ዩክሬን ወደ መጀመሪያዎቹ ዓለም አቀፍ እውቅና ወዳላቸው መሰረቶቿ መመለስ አለባት፤ እነርሱም ዘላቂ ገለልተኝነት፣ ከወታደራዊ ጥምረት ነፃ መሆን፣ ኒውክሌር አልባ ቁመና፣ ትጥቅ መፍታት እና ከናዚ አስተሳሰብ መጽዳት  ናቸው።

ኪዬቭ እና ምዕራባውያን ደጋፊዎቿ ክሪሚያ እና አራቱ አዳዲስ ክልሎች ወደ ሩሲያ መቀላቀላቸውን ተከትሎ የመጡትን ግዛታዊ እውነታዎች መቀበል አለባቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0