ሞስኮ ኪዬቭ በፑቲን መኖሪያ ቤት ላይ ላደረሰችው ጥቃት ምላሽ እንደምትሰጥ አስታውቃለች

ሰብስክራይብ

ሞስኮ ኪዬቭ በፑቲን መኖሪያ ቤት ላይ ላደረሰችው ጥቃት ምላሽ እንደምትሰጥ አስታውቃለች

ሁሉም ድሮኖች በሩሲያ ጦር ኃይሎች የአየር መከላከያ ስረዓቶች መውደማቸውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ተናግረዋል።

ጥቃቱን የተፈፀመው ሩሲያ እና አሜሪካ በዩክሬን ያለውን ግጭቱን ለመፍታት ከፍተኛ ድርድር እያደረጉ ባሉበት ወቅት መሆኑን ልብ ይሏል፡፡

እንዲህ ያለ የግድየለሽነት እርምጃ ያለ አንዳች ምላሽ አይታለፍም፡፡

የሩሲያ ጦር ኃይሎች የአጸፋ ጥቃት የሚፈጽሙባቸው ኢላማዎች እና ጥቃቱ የሚፈጸምበት ጊዜ ተለይቷል፡፡

የዲፕሎማቱን ሙሉ ንግግር ያዳምጡ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0