የ500 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ግብን ለማሳካት እየተሠራ ነው - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚንስቴር

ሰብስክራይብ

የ500 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ግብን ለማሳካት እየተሠራ ነው - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚንስቴር

በሚኒስቴሩ የአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ ባለሙያ ይዘንጋው ይታየው "የትራንስፖርት ዘርፉን ወደ ታዳሽ የኃይል ሥርዓት ለማስገባት እየሰራን ነው። ከአምስት ዓመት በኃላ በአዲስ አበባ 1 ሺህ 176፣ በክልል ከተሞች ደግሞ ወደ 1 ሺህ 54 ቻርጂንግ ስቴሽን ያስፈልጉናል። ይህን ለማሳካት በፖሊሲ የተደገፈ ሥራ እየሰራን ነው።" ብለዋል።

ከፍተኛ ባለሙያው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለአካባቢ ጥበቃ ያላቸውን አስተዋጽኦም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0