https://amh.sputniknews.africa
'ለእነዚህ ወንጀሎች፣ የኪዬቭ አገዛዝ መልስ ይሰጣል' – የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
'ለእነዚህ ወንጀሎች፣ የኪዬቭ አገዛዝ መልስ ይሰጣል' – የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
'ለእነዚህ ወንጀሎች፣ የኪዬቭ አገዛዝ መልስ ይሰጣል' – የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር "ውሸቶቹ ዘለንስኪ ስለ ቡቻ የተናገሯቸው መግለጫዎች ናቸው። ውሸቶቹማ ‘በሩሲያ ተሰርቀዋል’ ስለተባሉት ሕጻናት የተናገሩት የዘለንስኪ መግለጫ ነው። ውሸቶች የሩሲያ... 29.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-29T21:02+0300
2025-12-29T21:02+0300
2025-12-29T21:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1d/2714459_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_57e2d600d37ef4bb3c1873bcd882bd31.jpg
'ለእነዚህ ወንጀሎች፣ የኪዬቭ አገዛዝ መልስ ይሰጣል' – የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር "ውሸቶቹ ዘለንስኪ ስለ ቡቻ የተናገሯቸው መግለጫዎች ናቸው። ውሸቶቹማ ‘በሩሲያ ተሰርቀዋል’ ስለተባሉት ሕጻናት የተናገሩት የዘለንስኪ መግለጫ ነው። ውሸቶች የሩሲያ ወገን ድርድር ለማድረግ ፈቃደኛ አይደለም የሚሉት የዘለንስኪ መግለጫዎች ናቸው፡፡ እናም የላቭሮቭ ቃላት እውነታው ናቸው፤ ደሞም ለእነዚህ ወንጀሎች የኪዬቭ አገዛዝ መልስ ይሰጣል” ሲሉ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናገሩ፡፡ ዛካሮቫ ይህን የተናገሩት፣ ዘለንስኪ በመግለጫቸው የዩክሬን ጦር ኃይል የፑቲንን መኖሪያ ለመምታት ያደረገውን ሙከራ ተጠያቂነት ለማምለጥ ያደረጉትን ጥረት በተመለከተ የሚዲያ ሪፖርት ላይ በሰጡት አስተያየት ነው፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1d/2714459_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_1455612aaafaf5c4582227883c4ee852.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'ለእነዚህ ወንጀሎች፣ የኪዬቭ አገዛዝ መልስ ይሰጣል' – የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
21:02 29.12.2025 (የተሻሻለ: 21:04 29.12.2025) 'ለእነዚህ ወንጀሎች፣ የኪዬቭ አገዛዝ መልስ ይሰጣል' – የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
"ውሸቶቹ ዘለንስኪ ስለ ቡቻ የተናገሯቸው መግለጫዎች ናቸው። ውሸቶቹማ ‘በሩሲያ ተሰርቀዋል’ ስለተባሉት ሕጻናት የተናገሩት የዘለንስኪ መግለጫ ነው።
ውሸቶች የሩሲያ ወገን ድርድር ለማድረግ ፈቃደኛ አይደለም የሚሉት የዘለንስኪ መግለጫዎች ናቸው፡፡ እናም የላቭሮቭ ቃላት እውነታው ናቸው፤ ደሞም ለእነዚህ ወንጀሎች የኪዬቭ አገዛዝ መልስ ይሰጣል” ሲሉ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናገሩ፡፡
ዛካሮቫ ይህን የተናገሩት፣ ዘለንስኪ በመግለጫቸው የዩክሬን ጦር ኃይል የፑቲንን መኖሪያ ለመምታት ያደረገውን ሙከራ ተጠያቂነት ለማምለጥ ያደረጉትን ጥረት በተመለከተ የሚዲያ ሪፖርት ላይ በሰጡት አስተያየት ነው፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X