ቻይና የሶማሊላንድ እውቅና በመቃወም ለሶማሊያ ያላትን ድጋፍ አረጋግጣለች

ሰብስክራይብ

ቻይና የሶማሊላንድ እውቅና በመቃወም ለሶማሊያ ያላትን ድጋፍ አረጋግጣለች

የሀገሪቱ ​የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሊን ጂያን ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት፣ “የትኛውም አገር ለራሱ ጥቅም ሲል የሌሎች አገራትን የውስጥ ተገንጣይ ኃይሎች ማበረታታት ወይም መደገፍ የለበትም” ብለዋል። የሶማሊላንድ ባለሥልጣናት “የመገንጠል ተግባራትን እና ከውጭ ኃይሎች ጋር መተባበርን” እንዲያቆሙም አሳስበዋል።

​ይህ መግለጫ የወጣው እስራኤል ሶማሊላንድን እንደ ነጻ መንግሥት በይፋ እውቅና መስጠቷን ተከትሎ ነው ሲሆን ይህ እርምጃ በሶማሊያ፣ በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብና በዓለም አቀፍ ድርጅቶች ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0