https://amh.sputniknews.africa/20251229/2712340.html
በአዲስ አበባ 32 አዳዲስ የፖሊስ እና የእሳትና አደጋ ሥጋት መከላከያ ተቋማት ተመረቁ
በአዲስ አበባ 32 አዳዲስ የፖሊስ እና የእሳትና አደጋ ሥጋት መከላከያ ተቋማት ተመረቁ
Sputnik አፍሪካ
በአዲስ አበባ 32 አዳዲስ የፖሊስ እና የእሳትና አደጋ ሥጋት መከላከያ ተቋማት ተመረቁ ዛሬ በአዲስ አበባ ፖሊስ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የተበሰረበት ዕለት ነው፤ ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል፡፡ "እነዚህ ተቋማት... 29.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-29T20:03+0300
2025-12-29T20:03+0300
2025-12-29T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1d/2712658_0:49:800:499_1920x0_80_0_0_3f39184c285459f89cbdc001d9248616.jpg
በአዲስ አበባ 32 አዳዲስ የፖሊስ እና የእሳትና አደጋ ሥጋት መከላከያ ተቋማት ተመረቁ ዛሬ በአዲስ አበባ ፖሊስ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የተበሰረበት ዕለት ነው፤ ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል፡፡ "እነዚህ ተቋማት በየአካባቢው መገንባታቸው ወንጀልን ለመከላከልና ድንገተኛ አደጋዎች በሚያጋጥሙበት ወቅት የሚሰጠውን የምላሽ ጊዜ በእጅጉ በማሳጠር፣ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ የሚደርስ ጉዳትን ለመቀነስ ትልቅ አቅም ይፈጥራሉ" ብለዋል፡፡ከንቲባዋ ቴክኖሎጂን በሚጠቀሙ አካታች መሠረተ ልማቶች የተደራጁ ናቸው ያሏቸው ተቋማቱ፦ የፖሊስ መምሪያዎችን፣ ጣቢያዎች፣ ካምፖች እና የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከያዎችን አካትተዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1d/2712658_36:0:765:547_1920x0_80_0_0_545bbc2d07b23c13263e717449a82e12.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአዲስ አበባ 32 አዳዲስ የፖሊስ እና የእሳትና አደጋ ሥጋት መከላከያ ተቋማት ተመረቁ
20:03 29.12.2025 (የተሻሻለ: 20:14 29.12.2025) በአዲስ አበባ 32 አዳዲስ የፖሊስ እና የእሳትና አደጋ ሥጋት መከላከያ ተቋማት ተመረቁ
ዛሬ በአዲስ አበባ ፖሊስ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የተበሰረበት ዕለት ነው፤ ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል፡፡
"እነዚህ ተቋማት በየአካባቢው መገንባታቸው ወንጀልን ለመከላከልና ድንገተኛ አደጋዎች በሚያጋጥሙበት ወቅት የሚሰጠውን የምላሽ ጊዜ በእጅጉ በማሳጠር፣ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ የሚደርስ ጉዳትን ለመቀነስ ትልቅ አቅም ይፈጥራሉ" ብለዋል፡፡
ከንቲባዋ ቴክኖሎጂን በሚጠቀሙ አካታች መሠረተ ልማቶች የተደራጁ ናቸው ያሏቸው ተቋማቱ፦
የፖሊስ መምሪያዎችን፣
ጣቢያዎች፣
ካምፖች እና
የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከያዎችን አካትተዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X