https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ከ2,300 በላይ የኤሌክትሪክ መኪና የኃይል መሙያ ጣቢያዎች ያስፈልጓታል - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ
ኢትዮጵያ ከ2,300 በላይ የኤሌክትሪክ መኪና የኃይል መሙያ ጣቢያዎች ያስፈልጓታል - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ከ2,300 በላይ የኤሌክትሪክ መኪና የኃይል መሙያ ጣቢያዎች ያስፈልጓታል - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ደንጌ ቦሩ፣ የግሉ ዘርፍ በአሌክትሪክ መኪና መሠረተ ልማት ላይ የመሳተፍ ከፍተኛ ፍላጎት እያሳየ መሆኑን ለስፑትኒክ... 29.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-29T19:27+0300
2025-12-29T19:27+0300
2025-12-29T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1d/2710740_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_f04fdb0ba839bb8fd0ab916b162a927c.jpg
ኢትዮጵያ ከ2,300 በላይ የኤሌክትሪክ መኪና የኃይል መሙያ ጣቢያዎች ያስፈልጓታል - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ደንጌ ቦሩ፣ የግሉ ዘርፍ በአሌክትሪክ መኪና መሠረተ ልማት ላይ የመሳተፍ ከፍተኛ ፍላጎት እያሳየ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ሚኒስትር ዴኤታው፣ "መሠረተ ልማትን በተመለከተ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ከ100 በላይ በአገልግሎት እና በግንባታ ላይ የሚገኙ የኃይል መሙያ ጣቢያዎች ገንብተናል። እናም በርካታ መንግሥታት እንዲሁም የግሉ ዘርፍ እና ባለሐብቶች በኤሌክትሪክ መኪና ማምረቻ፣ መገጣጠሚያ እና በቻርጅ ጣቢያዎች ግንባታ ላይ የመሳተፍ ፍላጎት አሳይተዋል።" ብለዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ ከ2,300 በላይ የኤሌክትሪክ መኪና የኃይል መሙያ ጣቢያዎች ያስፈልጓታል - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ከ2,300 በላይ የኤሌክትሪክ መኪና የኃይል መሙያ ጣቢያዎች ያስፈልጓታል - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ
2025-12-29T19:27+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1d/2710740_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_5c01dd099e452e55f557111fe4f1b447.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia