በፑቲን እና በትራምፕ መካከል የተደረገው አዲስ የስልክ ውይይት በአዎንታዊ መልኩ መጠናቀቁን ዋይት ሐውስ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበፑቲን እና በትራምፕ መካከል የተደረገው አዲስ የስልክ ውይይት በአዎንታዊ መልኩ መጠናቀቁን ዋይት ሐውስ አስታወቀ
በፑቲን እና በትራምፕ መካከል የተደረገው አዲስ የስልክ ውይይት በአዎንታዊ መልኩ መጠናቀቁን ዋይት ሐውስ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.12.2025
ሰብስክራይብ

በፑቲን እና በትራምፕ መካከል የተደረገው አዲስ የስልክ ውይይት በአዎንታዊ መልኩ መጠናቀቁን ዋይት ሐውስ አስታወቀ

የሩሲያ ፕሬዝዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ  የሚከተሉት ቁልፍ ዝርዝር ሐሳቦች በውይይቱ መነሳታቸውን ገልፀዋል፦ 

▪ ትራምፕ በዩክሬን ጦር ኃይሎች በፑቲን መኖሪያ ላይ ባደረጉት የጥቃት ሙከራ መደንገጣቸውንና መቆጣታቸውን ገልጸዋል። ጥቃቱ አሜሪካ ከለለንስኪ ጋር የምፀራበትን አካሄድ ላይ ተጽእኖ እንደሚያሳድርም አክለዋል።

▪ትራምፕ፣ ኪዬቭ የአንዳፍታ የተኩስ አቁም ከመፈለግ ይልቅ ሁሉን አቀፍ ስምምነት ለማሳካት እንድታተኩር መክረዋል።

▪ ሩሲያ የዩክሬን የውሳኔ ሐሳቦችን ለትርጉም የተጋለጡ አድርጋ ትመለከታቸዋለች፤ ይህም ዩክሬን ከምትገባው ቃል እንድታመልጥ የሚያስችላት ነው።

▪ ሩሲያ ከአሜሪካ ጋር በዩክሬን ጉዳይ ቀደም ሲል የተደረሱባቸውን በርካታ ስምምነቶችና ውሳኔዎች በተመለከተ አቋሟን ትገመግማለች።

▪ ትራምፕ በዘለንስኪ ቡድን የተገኙ አንዳንድ ውጤቶችን ለፑቲን አሳውቀዋቸዋል።

▪ ፑቲን ሩሲያ ሰላምን ለመፈለግ ከአሜሪካና ጋር በቅርበትና ፍሬያማ በሆነ መንገድ ለመሥራት እንደምትፈልግ አጽንዖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0