https://amh.sputniknews.africa
ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ የሞስኮ "የቅርብ ወዳጆች" ናቸው - በማሊ የሩሲያ አምባሳደር
ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ የሞስኮ "የቅርብ ወዳጆች" ናቸው - በማሊ የሩሲያ አምባሳደር
Sputnik አፍሪካ
ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ የሞስኮ "የቅርብ ወዳጆች" ናቸው - በማሊ የሩሲያ አምባሳደር እ.ኤ.አ. በ2025 የተከናወኑ ተግባራትን ለመገምገም በባማኮ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ኢጎር ግሮሚኮ ለስፑትኒክ አፍሪካ ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡ፣ ሩሲያ እና... 29.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-29T19:08+0300
2025-12-29T19:08+0300
2025-12-29T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1d/2710302_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_6f6e5bd68fe78b8d5e96d6730f095540.jpg
ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ የሞስኮ "የቅርብ ወዳጆች" ናቸው - በማሊ የሩሲያ አምባሳደር እ.ኤ.አ. በ2025 የተከናወኑ ተግባራትን ለመገምገም በባማኮ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ኢጎር ግሮሚኮ ለስፑትኒክ አፍሪካ ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡ፣ ሩሲያ እና የሳሕል ሀገራት ጥምረት በትብብራቸው እድገት መሰረት በጎርጎሮሳዊያኑ 2026 በርካታ ዝግጅቶችን እንደሚያከናውኑ ተናግረዋል።“ሦስቱ የሳሕል ሀገራት ጥምረት አባላት ሩሲያ የወዳጅነት እና ቅን ግንኙነት የመሠረተችባቸው ሀገራት ናቸው። የወንድማማችነት ትስስር ያለን ሲሆን በዓለም አቀፍ ድርጅቶች በተለይም በተመድ ውስጥ አብረን እንሰራለን” ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱ እየጠነከረ መምጣቱን የገለጹት ዲፕሎማቱ፣ ሩሲያ ከሁለት ዓመት በፊት በቡርኪና ፋሶ ኤምባሲ መክፈቷን እና በቅርቡ ደግሞ በኒጀር ኤምባሲ ማስመረቋንና አዲሱ የኒጀር አምባሳደርም የሹመት ደብዳቤያቸውን ማቅረባቸውን ጠቁመዋል።“ከማሊ ወዳጆቻችን ጋር ያለን ግንኙነት በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በሰብአዊ እርዳታ እና በስፖርት ዘርፎች ማደጉን ይቀጥላል” ሲሉ አመልክተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ የሞስኮ "የቅርብ ወዳጆች" ናቸው - በማሊ የሩሲያ አምባሳደር
Sputnik አፍሪካ
ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ የሞስኮ "የቅርብ ወዳጆች" ናቸው - በማሊ የሩሲያ አምባሳደር
2025-12-29T19:08+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1d/2710302_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_dafbfef0d7d228514bb7d4ff8e345bb9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ የሞስኮ "የቅርብ ወዳጆች" ናቸው - በማሊ የሩሲያ አምባሳደር
19:08 29.12.2025 (የተሻሻለ: 19:14 29.12.2025) ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ የሞስኮ "የቅርብ ወዳጆች" ናቸው - በማሊ የሩሲያ አምባሳደር
እ.ኤ.አ. በ2025 የተከናወኑ ተግባራትን ለመገምገም በባማኮ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ኢጎር ግሮሚኮ ለስፑትኒክ አፍሪካ ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡ፣ ሩሲያ እና የሳሕል ሀገራት ጥምረት በትብብራቸው እድገት መሰረት በጎርጎሮሳዊያኑ 2026 በርካታ ዝግጅቶችን እንደሚያከናውኑ ተናግረዋል።
“ሦስቱ የሳሕል ሀገራት ጥምረት አባላት ሩሲያ የወዳጅነት እና ቅን ግንኙነት የመሠረተችባቸው ሀገራት ናቸው። የወንድማማችነት ትስስር ያለን ሲሆን በዓለም አቀፍ ድርጅቶች በተለይም በተመድ ውስጥ አብረን እንሰራለን” ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።
ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱ እየጠነከረ መምጣቱን የገለጹት ዲፕሎማቱ፣ ሩሲያ ከሁለት ዓመት በፊት በቡርኪና ፋሶ ኤምባሲ መክፈቷን እና በቅርቡ ደግሞ በኒጀር ኤምባሲ ማስመረቋንና አዲሱ የኒጀር አምባሳደርም የሹመት ደብዳቤያቸውን ማቅረባቸውን ጠቁመዋል።
“ከማሊ ወዳጆቻችን ጋር ያለን ግንኙነት በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በሰብአዊ እርዳታ እና በስፖርት ዘርፎች ማደጉን ይቀጥላል” ሲሉ አመልክተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X