ከእሁድ ለሰኞ አጥቢያ ፣ ኪዬቭ 91 የጥቃት ድሮኖችን በመጠቀም በሩሲያ ፕሬዝዳንት መኖሪያ ላይ የሽብር ጥቃት ፈጽማለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ገለጹ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከእሁድ ለሰኞ አጥቢያ ፣ ኪዬቭ 91 የጥቃት ድሮኖችን በመጠቀም በሩሲያ ፕሬዝዳንት መኖሪያ ላይ የሽብር ጥቃት ፈጽማለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ገለጹ
ከእሁድ ለሰኞ አጥቢያ ፣ ኪዬቭ 91 የጥቃት ድሮኖችን በመጠቀም በሩሲያ ፕሬዝዳንት መኖሪያ ላይ የሽብር ጥቃት ፈጽማለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ገለጹ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.12.2025
ሰብስክራይብ

ከእሁድ ለሰኞ አጥቢያ ፣ ኪዬቭ 91 የጥቃት ድሮኖችን በመጠቀም በሩሲያ ፕሬዝዳንት መኖሪያ ላይ የሽብር ጥቃት ፈጽማለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ገለጹ

​የሩሲያ የአየር መከላከያ ስረዓቶች በኖቭጎሮድ ክልል በሚገኘውን የመኖሪያ ግቢ ላይ ጥቃት የፈፀሙትን ሁሉንም ድሮኖች ማውደማቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቁልፍ መግለጫዎች፦

▪ ኪዬቭ ወደ መንግሥታዊ ሽብርተኝነት ፖሊሲ በመሸጋገሯ ምክንያት የሩሲያ የድርድር አቋም ክለሳይደረግበታል፡፡

▪ ​ኪዬቭ በኖቭጎሮድ ግዛት የሚገኘውን የፑቲን መኖሪያ በድሮኖች ለማጥቃት ሙከራ አድርጋለች፤ ሁሉም ድሮኖችም ተደምስሰዋል፡፡

▪ ​ኪዬቭ ጥቃቱን የፈጸመችው ሩሲያ እና አሜሪካ ግጭቱን ለመፍታት ከፍተኛ ድርድር እያደረጉ ባሉበት ወቅት ነው፡፡

▪ ​የኪዬቭ የግድየለሽነት እርምጃ ያለ አንዳች ምላሽ አይታለፍም፡፡

▪ ​የሩሲያ ጦር ኃይሎች የአጸፋ ጥቃት የሚፈጽሙባቸው ኢላማዎች እና ጥቃቱ የሚፈጸምበት ጊዜ ተወስኗል፡፡

▪​ኪዬቭ ጥቃት ብትፈፅምም፣ ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ ከአሜሪካ ጋር ከምታደርገው የድርድር ሂደት የመውጣት ፍላጎት የላትም።

የልዩ ዘመቻውን ዳራ ለመረዳት ስፑትኒክ አፍሪካ ያዘጋጀውን ትንታኔ ያንብቡ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0