https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ለኢትዮጵያ ልማት መሠረት የጣሉ በርካታ አሻራዎች አሏት - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት
ሩሲያ ለኢትዮጵያ ልማት መሠረት የጣሉ በርካታ አሻራዎች አሏት - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለኢትዮጵያ ልማት መሠረት የጣሉ በርካታ አሻራዎች አሏት - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ሩሲያ ከሶቪየት ኅብረት ጊዜ አንስቶ የኢትዮጵያን ቁልፍ የአገር ግንባታ ጥረቶችን ስትደግፍ መቆየቷን በኢንስቲትዩቱ የኢትዮጵያ ታሪክ... 29.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-29T18:07+0300
2025-12-29T18:07+0300
2025-12-29T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1d/2709019_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_5c3521cab891db4f4f92f2815e0980bd.jpg
ሩሲያ ለኢትዮጵያ ልማት መሠረት የጣሉ በርካታ አሻራዎች አሏት - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ሩሲያ ከሶቪየት ኅብረት ጊዜ አንስቶ የኢትዮጵያን ቁልፍ የአገር ግንባታ ጥረቶችን ስትደግፍ መቆየቷን በኢንስቲትዩቱ የኢትዮጵያ ታሪክ እና ማኅበረሰብ ጥናት ማዕከል ኃላፊ ዘላለም ተፈራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ለምሳሌ የመልካ ዋከና የውሃ ሃይል ማመንጫ እና የአሰብ ነዳጅ ማጣሪያ የተገነቡት በሶቪዬት ኅብረት ነው። በአገሪቱ ድጋፍ የተገነባውን የባህር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ሌሎች ተቋማትንም ማንሳት እንችላለን።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ ለኢትዮጵያ ልማት መሠረት የጣሉ በርካታ አሻራዎች አሏት - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለኢትዮጵያ ልማት መሠረት የጣሉ በርካታ አሻራዎች አሏት - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት
2025-12-29T18:07+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1d/2709019_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_d858daaed7916d0a75a16338633b3432.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ለኢትዮጵያ ልማት መሠረት የጣሉ በርካታ አሻራዎች አሏት - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት
18:07 29.12.2025 (የተሻሻለ: 18:14 29.12.2025) ሩሲያ ለኢትዮጵያ ልማት መሠረት የጣሉ በርካታ አሻራዎች አሏት - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት
ሩሲያ ከሶቪየት ኅብረት ጊዜ አንስቶ የኢትዮጵያን ቁልፍ የአገር ግንባታ ጥረቶችን ስትደግፍ መቆየቷን በኢንስቲትዩቱ የኢትዮጵያ ታሪክ እና ማኅበረሰብ ጥናት ማዕከል ኃላፊ ዘላለም ተፈራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ለምሳሌ የመልካ ዋከና የውሃ ሃይል ማመንጫ እና የአሰብ ነዳጅ ማጣሪያ የተገነቡት በሶቪዬት ኅብረት ነው። በአገሪቱ ድጋፍ የተገነባውን የባህር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ሌሎች ተቋማትንም ማንሳት እንችላለን።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X