https://amh.sputniknews.africa/20251229/2708948.html
ሶማሊላንድ ውስጥ የትኛውም የእስራኤ መገኘት “ወታደራዊ ኢላማ” ይሆናል ሲሉ የየመን ሁቲ መሪ አስጠነቀቁ
ሶማሊላንድ ውስጥ የትኛውም የእስራኤ መገኘት “ወታደራዊ ኢላማ” ይሆናል ሲሉ የየመን ሁቲ መሪ አስጠነቀቁ
Sputnik አፍሪካ
ሶማሊላንድ ውስጥ የትኛውም የእስራኤ መገኘት “ወታደራዊ ኢላማ” ይሆናል ሲሉ የየመን ሁቲ መሪ አስጠነቀቁ“ሶማሊላንድ ውስጥ ማንኛውም የእስራኤል መገኘት [...] በሶማሊያና በየመን ላይ የሚደረግ ጥቃት ነው፤ እንዲሁም የክልሉን ደኅንነት አደጋ ላይ... 29.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-29T17:56+0300
2025-12-29T17:56+0300
2025-12-29T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1d/2708794_0:0:768:432_1920x0_80_0_0_e781be79a058d537bd7419a796f12599.jpg
ሶማሊላንድ ውስጥ የትኛውም የእስራኤ መገኘት “ወታደራዊ ኢላማ” ይሆናል ሲሉ የየመን ሁቲ መሪ አስጠነቀቁ“ሶማሊላንድ ውስጥ ማንኛውም የእስራኤል መገኘት [...] በሶማሊያና በየመን ላይ የሚደረግ ጥቃት ነው፤ እንዲሁም የክልሉን ደኅንነት አደጋ ላይ ይጥላል” ሲሉ አብደል ማሌክ አል-ሁቲ በመግለጫቸው አስታውቀዋል።እስራኤል ባለፈው አርብ፣ እ.ኤ.አ. ከ1991 ጀምሮ ከሶማሊያ ራሷን ነፃ ማውጣቷን ላወጀችው ሶማሊላንድን በይፋ እውቅና እንደሰጠች አስታውቃለች። አል-ሁቲ ይህ ውሳኔ ከባድ መዘዞች እንደሚኖሩት አስጠንቅቀው፤ እውቅና መስጠቱ “በሶማሊያና በአፍሪካ ጎረቤቶቿ፣ እንዲሁም በየመን፣ በቀይ ባሕርና በቀይ ባሕር ዳርቻ ባሉ ሀገራት ላይ የሚወሰድ ጠላትነት የተሞላበት አቋም” እንደሆነ ገልጸዋል።እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷ በአፍሪካ ሕብረት፣ በእስልምና ትብብር ድርጅት እና በብዙ አረብና ሙስሊም ሀገራት ትችት ቀርቦበታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1d/2708794_96:0:672:432_1920x0_80_0_0_4af226d74132d517e7864b833620237f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሶማሊላንድ ውስጥ የትኛውም የእስራኤ መገኘት “ወታደራዊ ኢላማ” ይሆናል ሲሉ የየመን ሁቲ መሪ አስጠነቀቁ
17:56 29.12.2025 (የተሻሻለ: 18:04 29.12.2025) ሶማሊላንድ ውስጥ የትኛውም የእስራኤ መገኘት “ወታደራዊ ኢላማ” ይሆናል ሲሉ የየመን ሁቲ መሪ አስጠነቀቁ
“ሶማሊላንድ ውስጥ ማንኛውም የእስራኤል መገኘት [...] በሶማሊያና በየመን ላይ የሚደረግ ጥቃት ነው፤ እንዲሁም የክልሉን ደኅንነት አደጋ ላይ ይጥላል” ሲሉ አብደል ማሌክ አል-ሁቲ በመግለጫቸው አስታውቀዋል።
እስራኤል ባለፈው አርብ፣ እ.ኤ.አ. ከ1991 ጀምሮ ከሶማሊያ ራሷን ነፃ ማውጣቷን ላወጀችው ሶማሊላንድን በይፋ እውቅና እንደሰጠች አስታውቃለች።
አል-ሁቲ ይህ ውሳኔ ከባድ መዘዞች እንደሚኖሩት አስጠንቅቀው፤ እውቅና መስጠቱ “በሶማሊያና በአፍሪካ ጎረቤቶቿ፣ እንዲሁም በየመን፣ በቀይ ባሕርና በቀይ ባሕር ዳርቻ ባሉ ሀገራት ላይ የሚወሰድ ጠላትነት የተሞላበት አቋም” እንደሆነ ገልጸዋል።
እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷ በአፍሪካ ሕብረት፣ በእስልምና ትብብር ድርጅት እና በብዙ አረብና ሙስሊም ሀገራት ትችት ቀርቦበታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X