‘አንድ ወይም ሁለት በጣም አወዛጋቢ ጉዳዮች አሉ’ - ትራምፕ

ሰብስክራይብ

‘አንድ ወይም ሁለት በጣም አወዛጋቢ ጉዳዮች አሉ’ - ትራምፕ

​ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በዩክሬን ስምምነት ላይ የሚደረጉ ንግግሮች “በጣም በጥሩ ሁኔታ እየሄዱ ነው” እና ሁሉም ወገኖች “በጣም ሊቃረቡ ይችላሉ” ሲሉ የገለፁ ሲሆን፤ በተመሳሳይ ጊዜ ግን “አንድ ወይም ሁለት በጣም አወዛጋቢ ጉዳዮች” እንደቀሩ አምነዋል።

​ዛሬ ብቻ ሳይሆን “ባለፈው ወር” ከፍተኛ መሻሻል መደረጉን በመግለጽ፣ ሂደቱን “በጣም የተወሳሰበ” እንደሆነ አብራርተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0