እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷ አጠቃላይ ቀጣናውን የማተራመስ አደጋ አለው - የሶማሊያ ፕሬዝዳንት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱእስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷ አጠቃላይ ቀጣናውን የማተራመስ አደጋ አለው - የሶማሊያ ፕሬዝዳንት
እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷ አጠቃላይ ቀጣናውን የማተራመስ አደጋ አለው - የሶማሊያ ፕሬዝዳንት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.12.2025
ሰብስክራይብ

እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷ አጠቃላይ ቀጣናውን የማተራመስ አደጋ አለው - የሶማሊያ ፕሬዝዳንት

​"ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ የሰሜን ሶማሊያን ክፍል እውቅና በመስጠት የፈጸሙት ሕገ-ወጥ ጥቃት ከዓለም አቀፍ ሕግጋት ጋር የሚጋጭ ነው። ይህም በመላው ዓለም ያሉ የመገንጠል ንቅናቄዎችን የሚያበረታታ ከመሆኑም በላይ በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት ላይ ስጋት ይፈጥራል። እስራኤል በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ጦርነት ወደ ሶማሊያ እንዳታሸጋግር እናስጠነቅቃለን" ሲሉ ሀሰን ሼክ መሐሙድ ተናግረዋል።

​እስራኤል ለሶማሊላንድ ሀገርነት እውቅና መስጠቷ "ከፍተኛው የሶማሊያ ሉዓላዊነት ጥሰት ነው" ሲሉም ፕሬዝዳንቱ አጽንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0