የሩሲያ ጦር ኃይሎች በ24 ሠዓት ውስጥ ስድስት ሰፈራዎችን ነፃ አወጡ ፤ የሩሲያ ጦር ስኬታማ ግስጋሴን በተመለከተ የወጣው አዲስ ዘገባ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ጦር ኃይሎች በ24 ሠዓት ውስጥ ስድስት ሰፈራዎችን ነፃ አወጡ ፤ የሩሲያ ጦር ስኬታማ ግስጋሴን በተመለከተ የወጣው አዲስ ዘገባ
የሩሲያ ጦር ኃይሎች በ24 ሠዓት ውስጥ ስድስት ሰፈራዎችን ነፃ አወጡ ፤ የሩሲያ ጦር ስኬታማ ግስጋሴን በተመለከተ የወጣው አዲስ ዘገባ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.12.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር ኃይሎች በ24 ሠዓት ውስጥ ስድስት ሰፈራዎችን ነፃ አወጡ ፤ የሩሲያ ጦር ስኬታማ ግስጋሴን በተመለከተ የወጣው አዲስ ዘገባ

የተለያዩ የጦር ግንባር ክፍሎችን እንቅስቃሴ በተመለከተ ከሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ መግለጫ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦

​🟠 ትሴንትር ቡድን፦ በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኙትን ዲሚትሮቭ፣ ሮዲንስኮዬ፣ አርቲዮሞቮ እና ቮልኖዬ የተባሉ አካባቢዎችን ነፃ አውጥቷል፡፡

​🟠 ቮቶስክ ቡድን፦ በዛፖሮዢዬ ክልል የምትገኘውን ጉልያይ-ፖልዬ ነፃ አውጥቷል፡፡

​🟠 ድኔፕር ቡድን፦ በዛፖሮዢዬ ክልል የምትገኘውን ስቴፕኖጎርስክን ነፃ አውጥቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0