#viral | የአሙር ነብር የዱር እንስሳትንና ነዋሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ርቆ በሚገኝ ታይጋ ደን ውስጥ እንዲገባ ተደረገ

ሰብስክራይብ

#viral | የአሙር ነብር የዱር እንስሳትንና ነዋሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ርቆ በሚገኝ ታይጋ ደን ውስጥ እንዲገባ ተደረገ

​በአደጋ ላይ ያሉ ዝርያዎች በሚሰፍሩበት "ቀይ መጽሐፍ" ውስጥ የተመዘገበው ይህ ነብር፣ በፕሪሞሪዬ መንደሮች አቅራቢያ ብቅ በማለቱ በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ፍርሃት ፈጥሮ ነበር። አሁን ግን ከሰዎች ርቆ የተፈጥሮአዊ የምግብ አቅርቦቱ ወዳለበት ተጠግቶ እንዲኖር መደረጉን የነብሮች መልሶ ማቋቋሚያ ማዕከል አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0