https://amh.sputniknews.africa
በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ የ30 ቅርሶች ጥገና እና የ11 ሙዚየሞች የግንባታ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተዘገበ
በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ የ30 ቅርሶች ጥገና እና የ11 ሙዚየሞች የግንባታ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ የ30 ቅርሶች ጥገና እና የ11 ሙዚየሞች የግንባታ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተዘገበ የክልሉ ባሕል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ እንዳስታወቀው በ111 ሚሊዮን ብር በጀት፣ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የጥንታዊ ቅርሶች ጥገና እና... 28.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-28T17:50+0300
2025-12-28T17:50+0300
2025-12-28T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1c/2696297_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_847556f1c31a6c8d0f156b454a724880.jpg
በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ የ30 ቅርሶች ጥገና እና የ11 ሙዚየሞች የግንባታ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተዘገበ የክልሉ ባሕል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ እንዳስታወቀው በ111 ሚሊዮን ብር በጀት፣ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የጥንታዊ ቅርሶች ጥገና እና የሙዚየም ግንባታ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።የቢሮ ኃላፊ መልካሙ ፀጋዬ፣ “በክልሉ የቱሪዝም ሃብቶችን የማልማትና የመጠበቅ እንዲሁም የማስተዋወቅ ሥራ በስፋት እየተከናወነ ነው፡፡” ማለታቸውን የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።የቅርስ ጥገና እና የሙዚየም ግንባታ ሥራን በማስመልከትም በትናንትናው እለት ቢሮው ከቅርስ ባለቤቶችና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት አካሂዷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1c/2696297_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_a3771f8b40c71c11620f65e5ad919f9b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ የ30 ቅርሶች ጥገና እና የ11 ሙዚየሞች የግንባታ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተዘገበ
17:50 28.12.2025 (የተሻሻለ: 17:54 28.12.2025) በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ የ30 ቅርሶች ጥገና እና የ11 ሙዚየሞች የግንባታ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተዘገበ
የክልሉ ባሕል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ እንዳስታወቀው በ111 ሚሊዮን ብር በጀት፣ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የጥንታዊ ቅርሶች ጥገና እና የሙዚየም ግንባታ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።
የቢሮ ኃላፊ መልካሙ ፀጋዬ፣ “በክልሉ የቱሪዝም ሃብቶችን የማልማትና የመጠበቅ እንዲሁም የማስተዋወቅ ሥራ በስፋት እየተከናወነ ነው፡፡” ማለታቸውን የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
የቅርስ ጥገና እና የሙዚየም ግንባታ ሥራን በማስመልከትም በትናንትናው እለት ቢሮው ከቅርስ ባለቤቶችና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት አካሂዷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X