ኳታር እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና ተከትሎ ለሶማሊያ ሉዓላዊነት ያላትን ድጋፍ ገለጸች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኳታር እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና ተከትሎ ለሶማሊያ ሉዓላዊነት ያላትን ድጋፍ ገለጸች
ኳታር እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና ተከትሎ ለሶማሊያ ሉዓላዊነት ያላትን ድጋፍ ገለጸች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.12.2025
ሰብስክራይብ

ኳታር እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና ተከትሎ ለሶማሊያ ሉዓላዊነት ያላትን ድጋፍ ገለጸች

​ኳታር ይህንን ድጋፏን የገለጸችው በፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ እና በኳታሩ አሚር ታሚም ቢን ሀማድ ቢን ካሊፋ አል ታኒ መካከል በተደረገ የስልክ ውይይት መሆኑን የፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።

​የሶማሊያ ባለሥልጣናት "የእስራኤልን የሉዓላዊነት ጥሰት" በፅኑ አውግዘዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0