የሩሲያ ጦር በዛፖሮዢያ ክልል የምትገኘውን የጉልያይ-ፖልዬ መንደር ነፃ ማውጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ጦር በዛፖሮዢያ ክልል የምትገኘውን የጉልያይ-ፖልዬ መንደር ነፃ ማውጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ጦር በዛፖሮዢያ ክልል የምትገኘውን የጉልያይ-ፖልዬ መንደር ነፃ ማውጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.12.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር በዛፖሮዢያ ክልል የምትገኘውን የጉልያይ-ፖልዬ መንደር ነፃ ማውጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

​የሩሲያ ወታደሮች በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኙትን ዲሚትሮቭ፣ ሮዲንስኮዬ፣ አርቴሞቭካ እና ቮልኖዬ የተባሉ አካባቢዎችንም ነፃ አውጥተዋል።

ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ ነጻ እያወጣ በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ነው።

የልዩ ዘመቻውን ዳራ ለመረዳት ስፑትኒክ አፍሪካ ያዘጋጀውን ትንታኔ ያንብቡ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0