የማርበርግ ቫይረስ በተከሰተበት አካባቢ በድሮን የታገዘ የመድኃኒት ስርጭት መጀመሩን የጤና ሚኒስትሯ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየማርበርግ ቫይረስ በተከሰተበት አካባቢ በድሮን የታገዘ የመድኃኒት ስርጭት መጀመሩን የጤና ሚኒስትሯ አስታወቁ
የማርበርግ ቫይረስ በተከሰተበት አካባቢ በድሮን የታገዘ የመድኃኒት ስርጭት መጀመሩን የጤና ሚኒስትሯ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.12.2025
ሰብስክራይብ

የማርበርግ ቫይረስ በተከሰተበት አካባቢ በድሮን የታገዘ የመድኃኒት ስርጭት መጀመሩን የጤና ሚኒስትሯ አስታወቁ

ጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በመተባበር መድኃኒቶችን እና የክትባት ስርጭቱን በደቡብ ኦሞ ወደ ምትገኘው የዳሰነች ወረዳ መላኩን ዶ/ር መቅደስ ዳባ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው አስነብበዋል።

የዳሰነች ወረዳ ካለው ራቅ ያለ መልክዓ ምድር አኳያ በመኪና ለማጓጓዝ ረጅም ሠዓታት ይወስድ የነበረውን ጉዞ፣ በድሮን በመታገዝ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ክትባቱን በ –80 ዲግሪ ሴልሺየስ ቅዝቃዜ ጠበቆ በማድረስ ለአካባቢው ማኅበረሰብ ክትባቱን መስጠት ጀምሯል።

ሚኒስትሯ "ይህም ተግባር የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት (EPSS) የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም ወረርሽኞችን ቀድሞ የመከላከልና የመቆጣጠር አቅሙን ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገሩን በተግባር ያሳየበት ነው።" ብለዋል፡፡

በድሮን መድኃኒት የማድረስ አገልግሎት ከባለድርሻ አካላት ጋር ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገልጸዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የማርበርግ ቫይረስ በተከሰተበት አካባቢ በድሮን የታገዘ የመድኃኒት ስርጭት መጀመሩን የጤና ሚኒስትሯ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የማርበርግ ቫይረስ በተከሰተበት አካባቢ በድሮን የታገዘ የመድኃኒት ስርጭት መጀመሩን የጤና ሚኒስትሯ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የማርበርግ ቫይረስ በተከሰተበት አካባቢ በድሮን የታገዘ የመድኃኒት ስርጭት መጀመሩን የጤና ሚኒስትሯ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0