የግብርና ሚኒስቴር ከ322 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን አስታወቀ
11:41 28.12.2025 (የተሻሻለ: 11:44 28.12.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የግብርና ሚኒስቴር ከ322 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን አስታወቀ
ይህም 653 ሚሊዮን ኩንታል ለማምረት የተያዘውን ሀገራዊ ግብ ለማሳካት ትልቅ መሻሻል የታየበት መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
የሀገር ሚዲያ የግብርና ሚኒስቴር ባለሥልጣንን ጠቅሶ እንደዘገበው፦
ከ20.9 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት የታረሰ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ በግምት የ14 ሚሊዮን ሄክታር ሰብል አስቀድሞ ተሰብስቧል።
2.5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በኮምባይነር የተሰበሰበ ሲሆን፣ ይህም የጉልበት ወጪን ለመቀነስና ከአዝመራ በኋላ የሚባክነውን ምርት ለመቀነስ ረድቷል።
12.6 ሚሊዮን ሄክታር በኩታ ገጠም ታርሶ 5.2 ሚሊዮን ሄክታሩ ተሰብስቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X