አሜሪካ በናይጄሪያ በፈፀመችው የአየር ድብደባ የዐይን እማኞች ስላጋጠአቸው አስከፊ ሁኔታ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

አሜሪካ በናይጄሪያ በፈፀመችው የአየር ድብደባ የዐይን እማኞች ስላጋጠአቸው አስከፊ ሁኔታ ተናገሩ

​"ቦንቡ እንዴት አርፎ ወደ ቁርጥራጭነት እንደተቀየረና በድንገት እሳት እንደተነሳ ካየን በኋላ፣ በተለይም ያልታወቀ ፍርሃት ስላደረብን ሁላችንም እንቅልፍ አልባ ምሽት አሳልፈናል። በአሁኑ ወቅት ማኅበረሰባችን በጣም አሳሳቢና አስጨናቂ ሁኔታ ላይ ይገኛል፡፡" ሲሉ በአካባቢው ነጋዴ የሆኑት ባሻር ጃቦ ለሩሲያ ሚዲያ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0