https://amh.sputniknews.africa
ትራምፕ ከዩክሬን ንግግር በፊት ለዘለንስኪ ‘ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው’- ተዘገበ
ትራምፕ ከዩክሬን ንግግር በፊት ለዘለንስኪ ‘ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው’- ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
ትራምፕ ከዩክሬን ንግግር በፊት ለዘለንስኪ ‘ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው’- ተዘገበበፍሎሪዳ ከቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር ለማድረግ ለታቀደው ስብሰባ ዝግጅት እየተደረገ ባለበት ወቅት፣ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት “የዩክሬኑን የሰላም ሐሳብ ለመደገፍ ዝግጁ የሆኑ... 27.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-27T16:59+0300
2025-12-27T16:59+0300
2025-12-27T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1b/2683605_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_6ce5d773ad3689a5acca90e013dc542e.jpg
ትራምፕ ከዩክሬን ንግግር በፊት ለዘለንስኪ ‘ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው’- ተዘገበበፍሎሪዳ ከቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር ለማድረግ ለታቀደው ስብሰባ ዝግጅት እየተደረገ ባለበት ወቅት፣ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት “የዩክሬኑን የሰላም ሐሳብ ለመደገፍ ዝግጁ የሆኑ አይመስሉም” ሲል ዴይሊ ኤክስፕረስ ዘግቧል።ቀደም ሲል ዘለንስኪ የዩክሬን የሰላም ዕቅድ "90 በመቶ ተጠናቅቋል" በማለት ላቀረቡት መከራከሪያ ዶናልድ ትራምፕ ለአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን በሰጡት አስተያየት፣ "እኔ እስካላጸደቅኩት ድረስ ምንም የለውም። ስለዚህ ምን ይዞ እንደሚመጣ እናያለን" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1b/2683605_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_b0803658b7cde09596b5d7cf6e5d4d38.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ትራምፕ ከዩክሬን ንግግር በፊት ለዘለንስኪ ‘ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው’- ተዘገበ
16:59 27.12.2025 (የተሻሻለ: 17:04 27.12.2025) ትራምፕ ከዩክሬን ንግግር በፊት ለዘለንስኪ ‘ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው’- ተዘገበ
በፍሎሪዳ ከቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር ለማድረግ ለታቀደው ስብሰባ ዝግጅት እየተደረገ ባለበት ወቅት፣ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት “የዩክሬኑን የሰላም ሐሳብ ለመደገፍ ዝግጁ የሆኑ አይመስሉም” ሲል ዴይሊ ኤክስፕረስ ዘግቧል።
ቀደም ሲል ዘለንስኪ የዩክሬን የሰላም ዕቅድ "90 በመቶ ተጠናቅቋል" በማለት ላቀረቡት መከራከሪያ ዶናልድ ትራምፕ ለአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን በሰጡት አስተያየት፣ "እኔ እስካላጸደቅኩት ድረስ ምንም የለውም። ስለዚህ ምን ይዞ እንደሚመጣ እናያለን" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X